‘ሚቾ’ ለዩጋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ቡድን 40 ተጫዋቾችን ጠርተዋል

ጋቦን በጥር 2017 ለምታስተናግደው የቶታል አፍሪካ ዋንጫ ዝግጅት እንዲረዳቸው የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሰርዮቪች ሚሉቲን ‘ሚቾ’…

የብሄራዊ ፣ ከ17 እና ከ20 አመት በታች ሊጎች የሚጀመሩበት ቀናት ተራዝመዋል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ፣ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ እና ከ20 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ…

Breaking: Yohannis Sahle Sacked as Dedebit Coach

Ethiopian Premier League outfit Dedebit FC have sacked coach Yohannis Sahle after barely 3 games in…

Continue Reading

ደደቢት አሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን አሰናበተ

ደደቢት እግርኳስ ክለብ ከአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌ ጋር ተለያቷል፡፡ አንጋፋው አሰልጣኝ አስራት ኃይሌም ቀጣዩ የክለቡ አሰልጣኝ ሆነው…

አሰልጣኝ ደረጄ እና ዳዊት ተፈራ ስለ ጅማ አባ ቡና ታሪካዊ ድል እና ጎል ይናገራሉ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት በሜዳው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ያስተናገደው ጅማ አባ ቡና 2-0 በሆነ ውጤት…

የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ዘንድሮ አይካሄድም

አመታዊው የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ ክለቦች ዋንጫ ከ2010 ወዲህ ለመጀመርያ ጊዜ ዘንድሮ እንደማይካሄድ ታውቋል፡፡ የአዘጋጅ ሃገር…

ኡመድ ኡኩሪ ለኤንታግ ኤል ሃርቢ የመጀመሪያ የሊግ ግቡን አስቆጥረ

ኢትዮጵያዊው አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ በተሰለፈበት የግብፅ ፕሪምየር ሊግ 11ኛ ሳምንት ክለቡ ኤል ኤንታግ ኤል ሃርቢ ታላል ኤል…

ሪፖርት፡ ወልድያ ከደደቢት ያለ ግብ አቻ ተለያይተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታ መልካ ቆሌ ላይ ደደቢትን ያስተናገደው ወልድያ ለ3ኛ ተከታታይ ጨዋታ መረቡን…

ሪፖርት ፡ ክብረአብ ዳዊት በታወሰበት ጨዋታ ሀዋሳ የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጽያ ፕርሚየር ሊግ በደቡብ ደርቢ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ በፍሬው ሰለሞን የሁለተኛ አጋማሽ…

ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ እና ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ኢትዮ-ኤሌክትሪክ ከሽንፈት…