ብሄራዊ ቡድኑ በሀዋሳ ዝግጅቱን ሲቀጥል አቤል ማሞ ጉዳት አጋጥሞታል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በነሀሴ መጨረሻ ከሲሸልስ ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ዝግጅቱን በሀዋሳ ቀጥሏል፡፡ የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሃይሌ ስብስብ…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት ብሄራዊ ቡድን ለመልሱ ጨዋታ በድሬዳዋ ዝግጅቱን ቀጥሏል

የኢትዮዽያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ከ17 አመት ዋንጫ ማጣርያ ከግብጽ ጋር የመልስ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡…

Ethiopia Bunna Named Nebojša Vučićević as Dragan Popadic Successor

Addis Ababa outfit Ethiopia Bunna have appointed Serbian Nebojša Vučićević as the new head coach. Bunna…

Continue Reading

አፍሪካ በሪዮ 2016፡ ናይጄሪያ ለፍፃሜ ሳታልፍ ቀርታለች

በሪዮ ኦሎምፒክ የእግርኳስ ውድድር ናይጄሪያ በጀርመን በግማሽ ፍፃሜ 2-0 ተሸንፋ ወደ ፍፃሜ ሳታልፍ ቀርታለች፡፡ የጀርመን የመሃል…

ኢትዮጵያ ቡና ኒቦሳ ቩሲቪችን አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል

ኢትዮጵያ ቡና አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ዛሬ በይፋዊ የፌስቡክ ገፁ ገልጿል፡፡ ከሰርቢያዊው አሰልጣኝ ድራጋን ፖፓዲች ጋር በውድድር…

የሉሲዎቹ አሰልጣኝ መሰረት ማኒ ለ31 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል

የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆነው የተሾሙት መሰረት ማኒ በመስከረም ወር ለሚደረገው የሴካፋ ሴቶች ዋንጫ ዝግጅት…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበት ቀን ይፋ ሆነ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2009 የውድድር ዘመን ፕሪሚየር ሊግ የሚጀመርበትን ቀን ይፋ አድርጓል፡፡ ፌዴሬሽኑ ባስታወቀው መሰረት መስከረም…

ሀዋሳ ከተማ ለ17 አመት በታች ቡድኑ የማበረታቻ ሽልማት አበረከተ

በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የተዘጋጁትን ከ17 አመት በታች ውድድሮች በማሸነፍ ስኬታማ የውድድር ዘመን ያሳለፈው ሀዋሳ ከተማ ትላንት…

ኮንፌድሬሽን ካፕ፡ ሚዲአማ ቲፒ ማዜምቤን አሸንፏል

በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ ሚዲአማ ሺኮንዲ ላይ ቲፒ ማዜምቤን 3-2 አሸንፎ ወደ ግማሽ ፍፃሜ የማለፍ ተስፋውን አለምልሟል፡፡…

ቻምፒየንስ ሊግ፡ ዋይዳድ ካዛብላንካ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል

የሞሮኮው ዋይዳድ ካዛብላንካ አሴክ ሚሞሳስን 2-1 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል፡፡ አሴክ ሚሞሳስ ከምድብ አንድ…