ብሄራዊ ሊግ ፡ ሁለቱ ወሳኝ ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት ይደረጋሉ

የብሄራዊ ሊጉ የውድድር እና ስነስርአት ኮሚቴ ነገ የሚደረጉት ጨዋታዎች በተመሳሳይ ሰአት እንደሚካሄዱ ቢገልፅም ከአንድ ሰአት በፊት…

ብሄራዊ ሊጉ ወደ ወሳኝ ምእራፍ ተሸጋግሯል

  ከሀምሌ 25 ሀጀምሮ በድሬዳዋ እተካሄደ የሚገኘው የብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር የምድብ ጨዋታዎችን ወደ ማገባደዱ እየደረሰ…

የወዳጅነት ጨዋታው ጉዳይ ግርታን ፈጥሯል

  የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በነሃሴ ወር መጨረሻ ከሲሸልስ ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ዝግጅት ማድረግ ከጀመረ…

አርባምንጭ ከነማ መለሰ ሸመናን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል

  አሰልጣኝ አለማየሁ አባይነህን ያጣው አርባምንጭ ከነማ አሰልጣኝ መለሰ ሸመናን የክለቡ ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ቀጥሯል፡፡ ከክለቡ…

አጫጭር የዝውውር ዜናዎች…

በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን ከኢትዮጵያ ቡና ጋር የተለያየው ዳዊት እስጢፋኖስ ወደ ሀዋሳ ከነማ ሊያመራ እንደሚችል ከወደ ሀዋሳ…

በየአመቱ እየጨመረ የመጣው የተጫዋቾች የፊርማ ክፍያ (ክፍል 2 – የመፍትሄ ሀሳቦች)

በክፍል አንድ የኢትዮጵያ ተጫዋቾች የፊርማ ክፍያ ባለፉት 16 አመታት ምን ያህል እድገት እንዳሳየና በሃገሪቱ ካለው ተጨባጭ…

“ብዙ ሰዎች ከመጣንበት ዞን አኳያ አይተውን ዝቅተኛ ግምት ሰጥተውን ነበር” ባሪ ለዱም

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ ለወልቂጤ ከነማ ተጫውቷል ናይጄሪዊው የፊት መስመር ተሰላፊ አሁን ለጅማ አባ ቡና እየተጫወተ ይገኛል…

የክልል ክለቦች ቻምፒዮንሺፕ ትላንት ተጀምሯል

በ2008 ውድድር ዘመን ወደሚደረገው ብሄራዊ ሊግ ለመግባት የሚደረገው ውድድር ትላንት በይፋ ተከፍቷል፡፡ 35 ክለቦችን በ6 ምድቦች…

Continue Reading

ወደ ብሄራዊ ሊጉ ለመግባት የሚደረገው ውድድር በጅግጅጋ ይካሄዳል

  በ2008 የውድድር ዘመን በብሄራዊ ሊግ (ከፕሪሚየር ሊግ እና ሱፐር ሊግ ቀጥሎ 3ኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ…

Continue Reading

ቅዱስ ጊዮርጊስ የ6 ተጫዋቾቹን ኮንትራት አራዝሟል

የፕሪሚየር ሊግ ቻምፒዮኑ ቅዱስ ጊዮርጊስ የ6 ተጫዋቾቹን ኮንትራት ለተጨማሪ 2 አመታት ማራዘሙን ከክለቡ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡…