ኤልያስ ማሞ እና ጋቶች ፓኖም ስለ ደርቢው ይናገራሉ

ኢትዮጵያ ቡና በ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የከተማ ተቀናቃኙ ቅዱስ ጊዮርጊስን በአዲስ አበባ ስታድየም ዕሁድ በ10፡00…

“ከማንም ጋር አንቀልድም ፤ ተጋጣሚዎቻችንን እናከብራለን” ማርት ኖይ

የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮጵያ ቡናን ዕሁድ በሸገር ደርቢ ይገጥማል፡፡ የፈረሰኞቹ ሆላንዳዊው አሰልጣኝ ማርቲነስ ኤግናተስ ኖይ…

“ጨዋታው የመጣው ለእኛ በጣም በጥሩ ጊዜ ነው” ኒቦሳ ቩሴቪች

ኢትዮጵያ ቡና የከተማ ተቀናቃኙ ቅዱስ ጊዮርጊስን በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 8ኛ ሳምንት ጨዋታ ያስተናግዳል፡፡ ሰርቢያዊው የክለቡ አሰልጣኝ…

ያስር ሙገርዋ ከዩጋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ቡድን ውጪ ሆኗል

የቅዱስ ጊዮርጊሱ አማካይ ያስር ሙገርዋ ከዩጋንዳ የአፍሪካ ዋንጫ ብሄራዊ ቡድን ውጪ ሆኗል፡፡ ያስር ከክለብ አጋሩ ሮበርት…

የቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚ ኮት ዲኦር አዲስ አሰልጣኝ ሾሟል

የ2016 የሲሸልስ ባርክሌይ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ኮት ዲኦር አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል፡፡ ክለቡ የሲሸልስ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ የነበሩትን…

Dedebit, Adama win as the race for the top spot heats up

Action from the 2016/2017 Ethiopian Premier League continued on Sunday as 6 matches were played across…

Continue Reading

የጨዋታ ሪፖርት፡ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 2-2 አርባምንጭ ከተማ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ አዲስ አበባ ላይ የተገናኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና አርባምንጭ…

የጨዋታ ሪፖርት | አዲስ አበባ ከተማ 0-1 ደደቢት

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት አዲስ አበባ ስታድየም ላይ አዲስ አበባ ከተማን የገጠመው ደደቢት በኤፍሬም አሻሞ…

የጨዋታ ሪፖርት | ጅማ አባ ቡና 1-3 ፋሲል ከተማ

አዲሶቹን የፕሪሚየር ሊግ አዳጊዎች ያገናኘው የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታ ጅማ ላይ ተካሂዶ ጅማ አባቡና…

የጨዋታ ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና 0-0 ድሬዳዋ ከተማ

በ7ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ አስተናግዶ ያለ ግብ…