የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ አሸናፊነት የተመለሰበትን ድል አስመዝግቧል፡፡ ጨዋታው…
2016
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መከላከያ – ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት
ኢትዮ ኤሌክትሪክ1-2መከላከያ 19′ ኢብራሂም ፎፋኖ | 68′ ቴዎድሮስ በቀለ፣ 90′ ሳሙኤል ታዬ መከላከያ ባለቀ ሰዐት በሳሙኤል…
Continue Readingቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የጽሁፍ ስርጭት
ቅዱስ ጊዮርጊስ2-0ወላይታ ድቻ 6′ አቡበከር ሳኒ፣ 79′ አዳነ ግርማ ጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ውጤቱም ቅዱስ…
Continue Reading” በቅዱስ ጊዮርጊስ በተከታታይ ነጥብ መጣል ተቀባይነት እንደሌለው አውቃለሁ ” ማርት ኑይ
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ሶስት ሳምንታት ምንም ግብ ሳያስተናግድ ተጋጣሚዎቹ መረብ ላይ ስምንት ግቦችን አስቆጥረው በድንቅ…
ሉሲዎቹ በፊፋ የሃገራት ደረጃ መሻሻልን አሳይተዋል
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን በ2016 የመጨረሻ ወር የፊፋ ኮካ ኮላ የሃገራት ደረጃ ላይ መሻሻልን ማሳየት ችለዋል፡፡…
የግሎ ካፍ የዓመቱ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ ሶስት ዕጩዎች ታውቀዋል
በናይጄሪያው ግሎ ኩባንያ ስፖንሰር አድራጊነት በጥር 2017 የሚደረገው የካፍ የአመቱ ምርጥ ተጫዋች ሶስት የመጨረሻ ዕጩዎች ዛሬ…
የሽመልስ በቀለ ግብ ፔትሮጀትን ወደ ቀጣዩ ዙር አሳልፏል
የግብፅ ዋንጫ ጨዋታዎች ዕረቡ ሲጀመሩ ዛሬ በአል ስዌዝ ስታዲየም አስዩትን ያስተናገደው ፔትሮጀት 1-0 በሆነ ውጤት በማሸነፍ…
በፊፋ የሃገራት ደረጃ ኢትዮጵያ 3 ደረጃዎች አሻሽላለች
የአለማቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ የ2016 የመጨረሻ የሃገራት ደረጃን ዛሬ ይፋ አድርጓል፡፡ ኢትዮጵያም በህዳር ወር ከነበራት…
የጋቶች ፓኖም ጉዳይ . . .
የኢትዮጵያ ቡና እና የዋሊያዎቹ አማካይ ጋቶች ፓኖም በክለቡ ያለው የውል ዘመን በመጪው ሚያዚያ ይጠናቀቃል፡፡ ጋቶች በኢትዮጵያ…
Sheikh Mohammed Hussein Ali Al-Amoudi Stadium Set to Inaugurate January 14
The 25 thousand seater Sheikh Mohammed Hussein Ali Al-Amoudi Stadium will be inaugurated on January 14.…
Continue Reading