ዝውውር | አሳምነው አንጀሎ ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል 

ወላይታ ድቻ የድሬዳዋ ከተማው የአማካይ ስፍራ ተጫዋች አሳምነው አንጀሎን በውሰት ወል አስፈርሟል፡፡ ተጫዋቹ ድቻን የተቀላቀለው እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በሚቆይ ውል ነው፡፡

ሲዳማ ቡናን ለቆ በዘንድሮው የውድድር ዘመን ድሬዳዋ ከተማን የተቀላቀለው አሳምነው በፕሪምየር ሊጉ አመዛኝ ጨዋታዎች ላይ ለድሬዳዋ ተሰልፎ የተጫወተ በመሆኑ በውሰት ውል መልቀቁ አስገራሚ ሆኗል፡፡

2 thoughts on “ዝውውር | አሳምነው አንጀሎ ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል 

  • February 23, 2017 at 10:47 pm
    Permalink

    Thanks Dani and warm well come for Asaminew to Wolaita Dicha foot ball team which much more fans are supporting throughout the country. Dani would you inform us the stadium that Wolaita Dicha will play against Defense on next Sunday? Is it AA stadium or Abebe Bikila?

  • February 22, 2017 at 7:19 pm
    Permalink

    tnx dani….for info…endezi werdachu sitiseru betam nw des yemilewu

Leave a Reply

error: