የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ምድብ ሀ
ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2009
FTአአ ፓሊስ1-0
አራዳ ክ/ከተማ
FTሽረ እንዳ.0-1አማራ ውሀ ስራ
FTሰበታ ከተማ0-0ለገጣፎ ለገ.
FTወልዋሎ አዩ.1-0አክሱም ከተማ
FTሱሉልታ ከተማ2-1ሰሸደ ብርሀን
ተቋመቀለ ከተማ1-1ባህርዳር ከተማ
FTቡራዩ ከተማ2-0ኢ. ውሀ ስፖርት
FTኢት መድን1-0ወሎ ኮምቦልቻ

ምድብ ለ
ቅዳሜ ግንቦት 5 ቀን 2009
FTስልጤ ወራቤ1-0ደቡብ ፖሊስ
FT  ሻሸመኔ ከተማ2-0ድሬዳዋ ፖሊስ
FTካፋ ቡና1-0አርሲ ነገሌ
FTሀላባ ከተማ0-1ወልቂጤ ከተማ
FTነቀምት ከተማ0-1ጅማ ከተማ
FTሀድያ ሆሳዕና2-1ነገሌ ቦረና
FTጂንካ ከተማ0-0ዲላ ከተማ
FTፌዴራል ፖሊስ0-0ናሽናል ሴሜንት

15 thoughts on “የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 23ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

 • May 15, 2017 at 7:44 pm
  Permalink

  soccerethiopia bexam bexam new yemadenikachu kexlubet gin sefa yale info sile ethiopia football bicha bicha bita mexu des yilegn neber

 • May 15, 2017 at 7:40 pm
  Permalink

  ኣዪ ኢትዮጵያውን ኳስ እኮ ኣታቁም ነጮች ደገፉ ብላቹ እርስ በርሳቹ ትፋጃላቹ ያሳዝናል ፡፡ የደኛ ሆነ የውጤት ስህተት ቢመጣ በፀጋ መቀበል ነው ፡፡ ካልሆነ ኳስን ማየት ኣቋርጡት ፡፡ ሀበሻ ና ወሬ እንጂ ሓበሻ ና ኳስ መቼ ይዋደዳሉ ፡፡

 • May 15, 2017 at 11:40 am
  Permalink

  ስለ መቐለና ባህርዳር የሶከርን ትዝብት እና ዘገባ መስማት እፈልጋለው

 • May 15, 2017 at 11:38 am
  Permalink

  ስለተቋረጠው ጨዋታ
  የሶከርን ትዝብት እና ዘገባ እፈልጋለው

 • May 14, 2017 at 11:09 pm
  Permalink

  bahardar players are un dicipline and unethical, they were just kicking the referre. ena demo letegoda techawach yemiyawetu lijoch mematat min ametaw. kezi behala new engdih rebshaw yetenesaw.

 • May 14, 2017 at 11:56 am
  Permalink

  “አይነጋም መስሏት ቆጥ ላይ አራች!”

  Z next match is:

  አውስኮድ vs መቀሌ at Bahir Dar!

  hahahahaha…!!!

 • May 14, 2017 at 11:56 am
  Permalink

  “አይነጋም መስሏት ቆጥ ላይ አራች!”

  Z next match is: አውስኮድ vs መቀሌ

  at Bahir Dar! hahahahaha…!!!

 • May 13, 2017 at 10:43 pm
  Permalink

  ዛሬ በመቐለ ሲካሄድ የነበረው የመቐለ እና የባህርዳር ጌም በኣሳዛኝ መልኩ ተቋረጠ፡ ለግጭቱ ተጠያቂ የሆነ ወገን በእግር ኳስ ፌደሬሽኑ በሚገባ ተጣርቶ የማያዳግም እርምጃ መወሰድ ኣለበት!!!!!!

  • May 15, 2017 at 8:38 pm
   Permalink

   enam endeza biye. asbalew letefatahew meketat alebachew yéha eko chewata new mashenk , mnshenf acha mewtat yale new ena disciplng demo betam wesagie nger new ferderation zem blo malet yelbtem tegebi ketat mestet albet #Eewedachuwalw

Leave a Reply

error: