የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 28ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

ምድብ ሀ

ሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2009
FT ሰ.ሸ.ደ. ብርሃን 3-1 አራዳ ክ.ከተማ
FT አክሱም ከተማ 0-0 ለገጣፎ ለገዳዲ
ረቡዕ ሰኔ 14 ቀን 2009
* ባህርዳር ከተማ 08:00 ሽረ እንዳስላሴ
* ቡራዩ ከተማ 09:00 ሱሉልታ ከተማ
* ወሎ ኮምቦልቻ 09:00 ሰበታ ከተማ
* ኢት መድን 09:00 ወልዋሎ አ.ዩ.
* ኢት ውሃ ስፖርት 10:00 አአ ፖሊስ
* አማራ ውሃ ስራ 10:00 መቐለ ከተማ

ምድብ ለ

ሰኞ ሰኔ 5 ቀን 2009
FT ፌዴራል ፖሊስ 3-0 ነቀምት ከተማ
FT ጅማ ከተማ 0-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
FT ደቡብ ፖሊስ 2-2 ሀዲያ ሆሳዕና
FT ነገሌ ቦረና 0-1 ስልጤ ወራቤ
FT ዲላ ከተማ 1-0 ካፋ ቡና
ተቋ ጂንካ ከተማ 1-2 ሀላባ ከተማ
FT ወልቂጤ ከተማ 2-1 አርሲ ነገሌ
FT ናሽናል ሴሜንት 2-1 ሻሸመኔ ከተማ

6 thoughts on “የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 28ኛ ሳምንት | ቀጥታ የውጤት መግለጫ [Live Score]

 • June 13, 2017 at 12:03 pm
  Permalink

  @ jemal እኔ እኮ ሜዳ የምገባው ቡድኔን ልደግፍ፣ ልዝናና ብሎም ብሄራዊ ቡድናችን ዉስጥ የሚገቡ ታዳጊ ተጫዋቾችን ለማበረታታት ነው። ነገር ግን ተጫዋችና ዳኛ የሚያጠፉት ስህተት ተመልካቹ አላስፈላጊ ነገር ዉስጥ እንዲገቡ ያደርጋል። ስለዚህ እንደዚህ ዓይነቱ ድርጊት ሊታረም ይገባል። ሐላባዎች ግን ሊከበሩ ይገባል ስፖርትን ለማሳደግ ያላችሁን ስብጥር ጥሩ ነው። ለማንኛውም ሜዳ የገባህ አይመስለኝም። ምክኒያቱም ዳኛ አላዳኝም ብሎ ሲያድም ስለገረመኝ ስለሆነ ነው። መሆን ያለበት የሚቀጣውን ቀጥቶ ውድድሩን ማስጀመር ጨዋታው ካለቀ በኃላ ሪፖርት ማድረግ ተጫዋች ዳኛ አልመታም ከውጪ ኳስ የሚያመላልስ ልጅ ነው። በዚህ ብታርም።

 • June 12, 2017 at 10:13 pm
  Permalink

  ያሳፍራል ህሊና እዳለዉ ሰው !!! ሜዳ ገብተህ ጫዋታ እዳየ ሆነህ ሚዛነዊ ያልሆነ comment ለመስጠት መሞከሪህ ያሳዝናል ። ጎሉ ምንም ይሁን ምን የዳኛ ውሳኔ ከለማክበርም በላይ የመሃል ዳኛንና ረዳቱን ከቦው ተጫዋቾች መደብደባቸውን አላየህም? ይህ ድርጊት ከእግር ኳስ ህግ ውጪ ነው ለዚህ አሳፈሪ ድርጊታቸው ተጫዋቾችም ቡድኑም ሊቀጣ ይገባል ። ጂካ በሜዳው 26 ሳምንት ጫዋታ ከሆሳና ጋር ሲጫወት ለደጋፊና ለክለቡ ክብር ሳይሰጡ ለግል ጥቅማቸው ከ 7 ተጫዋቾች በላይ ከአቅ በታች ሲጫወተቱ እርምጃ ሊወሰድ ይገባ ነበር ። የኢ/እግር ኳስ ማደግ ከለበት በትክክለኛ መንጋድ እድያድግ የሁሉም ስፖርት ወዳድ ሕብረተሰብ ትክክለኛ ድጋፍ ያስፈልጋል። የኢ/እ/ኳ/ፌ/ለኳሱ እድገትና የእግር ኳስ ህግ እድከበር ሊትሰሩ ይገባል ። በየቦታው እየተፈጠረ ያለ ሁከት ለሕዝቡ ችግር እየሆነ ነው ቀጣይ ሁለት ጫዋታዎች ፌዴሬሽኑ ትኩረት ቢሰጥ እላለው ።

 • June 12, 2017 at 8:10 pm
  Permalink

  …… ሦስት ሰዓት የፈጀ የዳኛ አሳፋሪ ልመና…
  የእግር ኳስ ፌደረሽን ምን እይሰራ ነው? ተጫዋችና ደጋፊ ጥፈት ሲያጠፉ እንድየ ጥፋቱ ቅጣቶች ሲቀጡ ይስተዋላሉ ። ግን ፌደረሽኑ ለዚህ ዋና የችግሩ ባለቤት ሜዳ ውስጥ የሚታየው የዳኝነት ስህተት እያመጣ ያለው ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እያመጣ ያለው ችግር ሰፊ መሆኑን ሊገነዘብ ይገባል። ኳስ የዘጠና ደቂቃ ሠላማዊ ጦርነት፣ መዝናኛ ወዘተም ነው። ዛሬ በጂንካና ሐላባ ጨዋታ የታዘብኩት አራጋቢው ጫወታው ከጫወታ ውጪ ካለ በኃላ ያነሳውን ባንድራ አወረደ ዳኛው ጎሉን አፀደቀ አጠገባችን ያለ አንድ ኳስ አመላላሽ ህፃን ልጅ በስሜት ያልተገባ ባህሪ አሳዬ ዳኛው በፍጥነት ልብሱን ይዞ አላጫውትም የሚል ፍፁም የዳኝነት ሥነ ምግባር የጎደለው የዳኞችን ብቃት የሚያወርድ ድርጊት መፈፀም በተለይም ከኮምሽን የተወከለውም ችግር የለም መቀጠል ትችላለህ ሀላፊነት ከተማው ወስዷል ቢባል ሦስት ሰዓት የፈጀ ልመና ጨዋታው ውደ 30 ደቂቃ ሲቀረው መሽቶ ወደየቤታችን ተመልሰናል በዚህ ሥነ ምግባር የጎደለው ዳኛ ላይ ምን ይወሰን ይሁን..በጉጉት እንጠብቃለን የተቀረፀ ፊልም አለ…….

 • June 12, 2017 at 5:42 pm
  Permalink

  ጅንካ 1 – 2 ሃላባ ነው ከ 71ኛው ደቂቃ በውሃላ ተቋርጧል!

  ሃላባዎች i have respect 4 you የኛ ደጋፊዎች የሰራቹት ስራ ያሳዝናል ዳኛ ክብር ነው !

  • June 12, 2017 at 5:52 pm
   Permalink

   halaba 2 le 1 New 2tegna Siyagebu New chawetaw Yetekuaretew Mereja Astekaklu

Leave a Reply