በሀድያ ሆሳዕና የሃያ አራት ወራቶች ቆይታ የነበረው አጥቂው ብሩክ በየነ ዳግን ወደ እናት ቤቱ ተመልሷል።
ከታዳጊ ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን ድረስ በሀዋሳ ከተማ የእግርኳስ ህይወቱን ከመራ በኋላ ወደ በኢትዮጵያ ቡና ያለፉትን ሁለት ዓመታት ደግሞ በሀድያ ሆሳዕና ሲጫወት የቆየው ብሩክ በየነ ወደ ቀድሞ ቤቱ ሀዋሳ ከተማ የሚመስበትን ስምምነት መፈፀሙን አውቀናል።
በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀይቆቹ ከብሩክ በየነን በተጨማሪ ሙሴ ከቤላ እና ቃልአብ ውብሸትን በማስፈረም እንዲሁም የብሩክ ታደለ እና ግብጠበናቂ ምንተስኖት ጊንቦን ውል በማራም ወደ ዝውውር እንቅስስቃሴ ገብተዋል።

