የግል አስተያየት| ዘመነ ዓለማቀፋዊነት እምቢ ያለው የሀገራችን እግር ኳስ እስከ መቼ ?

የ “Off-Season” አያያዛችን እስከመቼ በልማድዊ እና ኋላቀር አሠራር ይቀጥላል ? በሰራዊት ብሩ በዓለም እግር ኳስ አንድ…

ኳስ ፊደሉ፡ ፍስሃ ወልደአማኑኤል ሲታወሱ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ወርቃማ ዘመን ኮከብ፣ በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያውያን ስፖርት ፌዴሬሽን መስራችና የመጀመሪያው ፕሬዚደንት፣ እንዲሁም የበርካታ…

የግል አስተያየት| የደመወዝ ጣሪያው መሻር፡ አሸዋ ላይ የተገነባ ቤት ወይስ የሪፎርም አቅጣጫ?

በ ኢዝ- አሻራ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የክለቦችን የክፍያ ጣሪያ (Salary Cap) አስመልክቶ ከዚህ ቀደም…

Continue Reading

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ተግዳሮቶቻቸው:- ችግርን በትክክል መለየት የመፍትሄው ግማሽ ነው እንዲሉ – ክፍል (3)

“ክለቦች የራሳቸውን የገቢ ምንጭ አስፍተው መንቀሳቀሳቸው፣ መንግስትን ራሱን ቀጣዩን በጀት ለመልቀቅ የሚያበረታታ ይሆናል። ለምሳሌ፣ የሶስት ዓመት…

“ቡድኖች” ሆይ ንቁ !!!

የኢትዮጵያ እግር ኳስ የከፍታ ማማ የነበሩት ፈረሰኞቹ አሁን ላይ በፅኑ ታመዋል ፤ አይነኬ የነበረው ቡድን በዚህ…

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ክለቦች እና ተግዳሮቶቻቸው:- ችግርን በትክክል መለየት የመፍትሄው ግማሽ ነው እንዲሉ – ተከታይ ክፍል

“የእኛ ክለብ በጀት አይደለም ያለው፣ ድጎማ ነው። እኛ እቅድ አውጥተን ሰለሰጠን አይደልም ገንዘብ የሚመደብለን። እንደራሴዎቹ በሰብጀክቲቭ…

«መስኮቱ»

ሳሙኤል ስለሺ በኢትዮጵያ ስነ ቃል «መስኮት» እንደ አገባቡ ሁለት ፅንፍ ትርጓሜዎች አሉት። አንድም የጠዋት ብርሀን መፈንጠቂያ፥…

Continue Reading

ትኩረት | ዳኝነታችን ወደ የት እያመራ ነው?

ለመረዳት የሚያስቸግሩ ግራ አጋቢ የዳኝነት ውሳኔዎች ተበራክተዋል ፤ ስህተት ያለና የሚኖር ቢሆንም ቸልተኝነቱ ግን መላ ሊባል…

የግል አስተያየት| «ጨለማው» ሰንጠረዥ

ሳሙኤል ስለሺ   ከቀናት በፊት ታዋቂው የዲጂታል ሰው አይሾው ስፒድ የብሄራዊ ቡድናችንን መለያ ለብሶ ኢትዮጵያ በተገኘበት…

ትኩረት| ደጋፊ ሆይ ከወደ የት ነህ ?

👉”.. በውስጣቸው እግር ኳሳዊ ሁነት የሚያስተናግዱ ሳይሆን ፅሞና የሚፈልጉ ሰዎች አርምሞ የሚይዙበት የአርምሞ ማዕከልነት ይመስላሉ” 👉”ከእግር…

Continue Reading