የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና እሁድ ይደረጋሉ
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና እሁድ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይቀጥላል፡፡ የሳምንቱ ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-
ምድብ ሀ
ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን 2008
10፡00 አአ ፖሊስ ከ መቐለ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
እሁድ የካቲት 28 ቀን 2008
09:00 ሰበታ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ (ሰበታ)
09:00 ቡራዩ ከተማ ከ ሱሉልታ ከተማ (ቡራዩ)
09:00 ኢትዮጵያ መድን ከ ሙገር ሲሚንቶ (መድን ሜዳ)
09:00 ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ውሃ ስፖርት (አዲግራት)
09:00 አማራ ውሃ ስራ ከ ወሎ ኮምቦልቻ (ባህርዳር)
09:00 ወልድያ ከ ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን (መልካቆሌ)
09:00 አክሱም ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ (አክሱም)
ምድብ ለ
ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን 2008
09:00 ድሬዳዋ ፖሊስ ከ ጅማ ከተማ (ድሬዳዋ)
እሁድ የካቲት 28 ቀን 2008
07:00 ፌዴራል ፖሊስ ከ ሻሸመኔ ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09:00 ጅማ አባ ቡና ከ ናሽናል ሴሚንት (ጅማ)
09:00 ሀላባ ከተማ ከ ባቱ ከተማ (ሀላባ)
09:00 ነገሌ ቦረና ከ ጅንካ ከተማ (ነገሌ ቦረና)
09:00 አአ ዩኒቨርሲቲ ከ ነቀምት ከተማ (አበበ ቢቂላ)
09:00 አርሲ ነገሌ ከ አአ ከተማ (አርሲ ነገሌ)
09:00 ወራቤ ከተማ ከ ደቡብ ፖሊስ (ወራቤ)