የአዲስ አበባ ተስፋ ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች 

የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን የሚያዘጋጀው የአአ ተስፋ ሊግ 10ኛ ሳምንት ላይ ደርሷል፡፡ የዚህ ሳምንት ጨዋታዎች ነገ እና ከነገ በስቲያ እንደተለመደው ከማለዳ ጀምሮ አበበ ቢቂላ ስታድየም ላይ ይደረጋሉ፡፡

የ10ኛ ሳምንት ፕሮግራም ይህንን ይመስላል፡-

ቅዳሜ የካቲት 27 ቀን 2008

03፡00 መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

05፡00 ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ ከ አዳማ ከተማ

07፡00 ሰውነት ቢሻው ከ ሙገር ሲሚንቶ

እሁድ የካቲት 28 ቀን 2008

03፡00 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ ቡና

05፡00 ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ መድን

-ደደቢት በዚህ ሳምንት አራፊ ቡድን ነው፡፡

 

የደረጃ ሰንጠረዥ

tesfa

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *