ፌዴሬሽኑ በ2026 ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የሚወክሉ ኢንተርናሽናል ዳኞችን መርጦ ለፊፋ መላኩን አስታውቋል

ፌዴሬሽኑ በ2026 ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የሚወክሉ ኢንተርናሽናል ዳኞችን መርጦ ለፊፋ መላኩን አስታውቋል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በ2026 ኢትዮጵያን በዓለም አቀፍ መድረክ የሚወክሉ ኢንተርናሽናል ዳኞችን መርጦ ለፊፋ መላኩን አስታውቋል።

ፉዱሩሽኑ ባጋራው መረጃ በዚህ በ2017 ዓ/ም በነበራቸው የጨዋታ አፈፃፀም ብቃት፣ የወደፊት ተስፋ ሰጭነታቸው፣ በዓለም አቀፍ ኮርስ ተሳትፏቸው ላይ በተደረገላቸው ምዘና ያመጡትን ውጤት እና ይህንን ተከትሎ በፊፋ ኢንስትራክተሮች ጥቆማ እንዲሁም ኢንተርናሽናል ዳኞች የነበሩ በዓለም አቀፍ መድረክ ያላቸውን ተወዳዳሪነት ግምት ውስጥ በማስገባት በዝርዝሩ ላይ በሚታየው መልኩ የጨዋታ አመራሮችን ለፊፋ መላኩን አሳውቋል። በፊፋ ፀድቆላቸው የሚመጡ የጨዋታ አመራሮችም በ2026 ዓለም አቀፍ ጨዋታዎች ላይ ኢትዮጵያን የሚወክሉ የሚወክሉ ይሆናል።

የእጩ ኢንተርናሽናል ዳኖች ዝርዝር፦