በሴቶች ፕሪምየር ሊግ የፍፃሜ ግማሽ ተፋላሚዎች ታወቁ

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ወንጂ ላይ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ 10 ብድኖችን በሁለት ምድብ ከፍሎ ሲያፋጥጥ የነበረው ፕሪምየር ሊጉ ወደ ወሳኝ ምዕራፍ ተሸጋግሯል፡፡ ከምድብ 1 የአምና አሸናፊው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ዳሽን ቢራ አልፈዋል፡፡ ከምድብ ሁለት ደደቢት እና ሲዳማ ቡና ወደ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል፡፡ በግማሽ ፍፃሜው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከሲዳማ ቡና ሲጫወቱ ደደቢት ዳሽን ቢራን ይገጥማል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *