ሀዲያ ሆሳዕና ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ሀዲያ ሆሳዕናን ከአዳማ የሚያገናኘው የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ አሰላለፍ እና ሌሎች ነጥቦችን ይዘን መጥተናል።

ዳዋ ሆቴሳን ከቅጣት መልስ ሲያገኝ መሀመድ ሙንታሪን በቅጣት ያጣው ሀዲያ ሆሳዕና ደርጄ ዓለሙን በግብ ዘብነት አሰልፎ ዱላ ሙላቱን አሳርፏል። ከዚህ በተጨማሪ አማኑኤል ጎበና እና ሄኖክ አርፌጮም በመድኃኔ ብርሀኔ እና አዲስ ህንፃ ተተክተዋል።

በአዳማ ከተማ በኩል ከሲዳማ ቡናው ጨዋታ የተደረገው ብቸኛ ለውጥ የግብ ጠባቂ ሲሆን በዳንኤል ተሾመ ቦታ ኢብሳ አበበ የመጀመሪያ ጨዋታውን ጀምሯል።

የቡድኖቹ አሰላለፍ ይህንን ይመልሳል

ሀዲያ ሆሳዕና

32 ደረጄ ዓለሙ
2 ሱሌይማን ሀሚድ
5 አይዛክ ኢሴንዴ
25 ተስፋዬ በቀለ
14 መድሃኔ ብርሀኔ
21 ተስፋዬ አለባቸው
23 አዲስ ህንፃ
13 ካሉሻ አልሀሰን
22 ቢስማርክ አፒያ
20 ሳሊፉ ፎፋና
12 ዳዋ ሆቴሳ

አዳማ ከተማ

50 ኢብሳ አበበ
13 ታፈሰ ሰርካ
20 ደስታ ጊቻሞ
44 ትዕግስቱ አበራ
3 አካሉ አበራ
14 ሙጃሂድ መሐመድ
22 ደሳለኝ ደባሽ
16 አክሊሉ ተፈራ
5 ጀሚል ያዕቆብ
9 በላይ ዓባይነህ
21 የኋላእሸት ፍቃዱ


© ሶከር ኢትዮጵያ