ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ – አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች

ፋሲል እና አዳማ በመጀመሪያ አሰላለፍ የተጠቀሙት ቡድን እና ያደረጓቸው ለውጦች እነኚህ ናቸው።

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ በሀዲያ ሆሳዕና ላይ በተቀዳጁት ወሳኝ ድል ከተጠቀሙበት አሰላለፍ የአንድ ተጫዋች ለውጥ ብቻ አድርገዋል። በዚህም አማካይ ክፍል ላይ ይሁን እንዳሻውን በበዛብህ መለዮ ቀይረዋል። በዛብህ በዚህ ዓመት በመጀመሪያ አሰላለፍ ውስጥ ሲካተት ግብ ካስቆጠረበት የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በኋላ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።

አሰልጣኝ አስቻለው ኃይለሚካኤልም በወልቂጤ ከተማ 1-0 ከተሸነፈው ቡድናቸው በተመሳሳይ የአንድ ተጫዋች ለውጥ አድርገዋል። አማካይ ክፍል ላይ በተደረገው ለውጥም ሙጃይድ መሀመድ በዘሪሁን ብርሀኑ ቦታ ተተክቷል

ጨዋታውን በመሀል ዳኝነት የሚመሩት አርቢትር ሄኖክ አክሊሉ ሲመራው ትግል ግዛው እና መሀመድ ሁሴን ረዳት ዳኞች በመሆን ተመድበዋል።

ፋሲል ከነማ

1 ሚኬል ሳማኬ
2 እንየው ካሳሁን
5 ከድር ኩሊባሊ
16 ያሬድ ባየህ
21 አምሳሉ ጥላሁን
14 ሀብታሙ ተከስተ
17 በዛብህ መለዮ
10 ሱራፌል ዳኛቸው
12 ሳሙኤል ዮሐንስ
19 ሽመክት ጉግሳ
26 ሙጂብ ቃሲም

አዳማ ከተማ

30 ዳንኤል ተሾመ
13 ታፈሰ ሰርካ
20 ደስታ ጊቻሞ
44 ትዕግስቱ አበራ
6 እዮብ ማቲዮስ
14 ሙጃይድ መሀመድ
22 ደሳለኝ ደባሽ
7 ፍሰሀ ቶማስ
5 ጀሚል ያዕቆብ
8 በቃሉ ገነነ
21 የኋላእሸት ፍቃዱ


© ሶከር ኢትዮጵያ