የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ ዞን 8ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከትላንት ጀምሮ እየተካሄዱ ይገኛሉ፡፡
ትላንት እና ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ደደቢት መሪነቱን ያጠናከረበት ድል ሲያስመዘግብ አፍሮ ፅዮን የውድድር ዘመኑን የመጀመርያ ድል አሳክቷል፡፡
የ8ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች እንዲሁም የ9ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ይህንን ይመስላሉ፡-
(የሁሉም የጨዋታ ሰዓት 05:00 ሲሆን ቦታው መድን ሜዳ ነው)
ሰኞ የካቲት 21 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ 1-2 ደደቢት
ማክሰኞ የካቲት 22 ቀን 2008
አፍሮ ጽዮን 1-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ረቡዕ የካቲት 23 ቀን 2008
ኤሌክትሪክ ከ ሐረር ሲቲ
ሐሙስ የካቲት 24 ቀን 2008
አአ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
አርብ የካቲት 25 ቀን 2008
መከላከያ ከ ኢትዮጵያ ቡና
9ኛ ሳምንት
ሰኞ የካቲት 28 ቀን 2008
ደደቢት ከ መከላከያ
ማክሰኞ የካቲት 29 2008
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ አአ ከተማ
ረቡዕ የካቲት 30 ቀን 2008
ሐረር ሲቲ ከ ኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ
ሐሙስ መጋቢት 1 ቀን 2008
ቅዱስ ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ከ ኤሌክትሪክ
አርብ መጋቢት 2 ቀን 2008
ኢትዮጵያ ቡና ከ አፍሮ ጽዮን