የአይቮሪኮስት የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል

10 ሰዓት ላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የሚገጥመው የአይቮሪኮስት የመጀመርያ አሰላለፍ ታውቋል።

በ2022 ወደሚደረገው የ2021 የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ ማለፋቸውን ዓርብ ያረጋገጡት ዝሆኖቹ ከደቂቃዎች በኋላ የምድብ የመጨረሻ መርሐ-ግብራቸውን ከጨዋታው አንድ ነጥብ ብቻ ወደ ካሜሩን የሚወስዳቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ይገጥማሉ። የቡድኑ ዋና አሠልጣኝ ፓትሪክ ቢዩሜ ዋልያውን የሚገጥመውን ቋሚ አስራ አንድ መለየታቸው ታውቋል።

ሲልቪዬ ግቦሆ
ዊልፍሬድ ካኖ
ሲሞን ዴሊ
ዊሊ ቦሊ
ሰርጂ ኦሪዬ
ሳንጋሬ ኢብራሂም
ፍራን ኬሲ
ዊልፍሬድ ዛሃ
አክፓ-አክፕሮ
ያን ኤቭራርድ ኩዋሲ
ዮሐን ቦሊ


© ሶከር ኢትዮጵያ