አይቮሪኮስት ከ ኢትዮጵያ | የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል

በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ስድስተኛ የምድብ ጨዋታ ዛሬ አቢጃን ላይ አይቮሪኮስትን የሚገጥመው የዋልያዎቹ አሰላለፍ ታውቋል። በዚህም መሰረት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ማዳጋስካርን ከተረታው ስብስባቸው ምንም ለውጥ ሳያደርጉ ወደ ሜዳ የሚገቡ ይሆናል።

የዛሬው አሰላለፍ ይህንን ይመስላል:-

ተክለ ማሪያም ሻንቆ

አስራት ቱንጆ -ያሬድ ባየህ – አስቻለው ታመነ – ረመዳን የሱፍ

ሀብታሙ ተከስተ – ሱራፌል ዳኛቸው – ሽመልስ በቀለ

አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ጌታነህ ከበደ – አቡበከር ናስር


© ሶከር ኢትዮጵያ