ተጠናቀቀ
ነቀምት አአ ዩኒቨርሲቲን 3-0 አሸንፏል፡፡
የተጠናቀቁ ጨዋታዎች ውጤቶች
ሰበታ ከተማ 0-1 ፋሲል ከተማ (ሰበታ)
ቡራዩ ከተማ 1-1 ሱሉልታ ከተማ (ቡራዩ)
ኢትዮጵያ መድን 1-0 ሙገር ሲሚንቶ (መድን ሜዳ)
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 2-2 ውሃ ስፖርት (አዲግራት)
አማራ ውሃ ስራ 2-0 ወሎ ኮምቦልቻ (ባህርዳር)
ወልድያ 1-0 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን (መልካቆሌ)
አክሱም ከተማ 1-1 ባህርዳር ከተማ (አክሱም)
ጅማ አባ ቡና 2-1 ናሽናል ሴሚንት (ጅማ)
ሀላባ ከተማ 2-0 ባቱ ከተማ (ሀላባ)
ነገሌ ቦረና 1-0 ጅንካ ከተማ (ነገሌ ቦረና)
አርሲ ነገሌ 0-1 አአ ከተማ (አርሲ ነገሌ)
ወራቤ ከተማ 2-1 ደቡብ ፖሊስ (ወራቤ)
10:45 ጅማ አባ ቡና ግብ አስቆጥሮ አቻ ሆኗል፡፡ አባ ቡና 1-1 ናሽናል ሴሜንት
10:44 በምድብ ለ የደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ የሚገኙት አአ አበባ ከተማ እና ጅማ አባ ቡና በሚያደርጓቸው ጨዋታዎች የደረጃ ሰንጠረዡ ላይ ለውጥ ሊያስከትል የሚችል ግብ ተቆጥሯል፡፡ ጅማ አባ ቡና በሜዳው በናሽናል ሴሜንት 1-0 እየተመራ ሲሆን አአ ከተመ፣ አርሲ ነገሌን 1-0 እመራ ይገኛል፡፡
በአአ ዩኒቨርሲቲ እና ነቀምት ከተማ እየተካሄደ ያለው ጨዋታ በነቀምት 1-0 መሪነት የመጀመርያው አጋማሽ ተጠናቋል፡፡
የእረፍት ሰአት ውጤቶች
ሰበታ ከተማ 0-1 ፋሲል ከተማ (ሰበታ)
ቡራዩ ከተማ 1-0 ሱሉልታ ከተማ (ቡራዩ)
ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሙገር ሲሚንቶ (መድን ሜዳ)
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 1-1 ውሃ ስፖርት (አዲግራት)
አማራ ውሃ ስራ 2-0 ወሎ ኮምቦልቻ (ባህርዳር)
ወልድያ 1-0 ሰሜንሸዋ ደብረብርሃን (መልካቆሌ)
አክሱም ከተማ 0-0 ባህርዳር ከተማ (አክሱም)
ጅማ አባ ቡና 0-0 ናሽናል ሴሚንት (ጅማ)
ሀላባ ከተማ 1-0 ባቱ ከተማ (ሀላባ)
ነገሌ ቦረና 0-0 ጅንካ ከተማ (ነገሌ ቦረና)
አአ ዩኒቨርሲቲ 0-0 ነቀምት ከተማ (30′)
አርሲ ነገሌ 0-0 አአ ከተማ (አርሲ ነገሌ)
ወራቤ ከተማ 1-0 ደቡብ ፖሊስ (ወራቤ)
ተጠናቀቀ!!!
የፌዴራል ፖሊስ እና የሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ በሻሸመኔ 4-3 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡
09:11′ ሻሸመኔ ከተማዎች በተጨማሪ ደቂቃው ግብ አስቆጥረው 4-3 መምራት ጀምረዋል፡፡ ጨዋታው ሊጠናቀቅ የዳኛው ፊሽካ እየተጠበቀ ነው፡፡
09:05 ፌዴራል ፖሊስ ከ ሻሸመኔ 3-3 በሆነ ውጤት ጨዋታ ቀጥለዋል፡፡ ጨዋታው ሊጠናቀቅ እየተቃረበ ነው፡፡
አመዛኞቹ ጨዋታዎች ተጀምረዋል፡፡ በተመሳሳይ 09፡00 የሚደረጉት ጨዋታዎች 12 ናቸው፡፡
08:23 ሁለተኛው አጋማሽ ተጀምሯል፡፡
የመጀመርያው አጋማሽ በሻሸመኔ 2-1 መሪነት ተጠናቋል፡፡
08:04 ሻሸመኔ ከተማ ያህያ ባስቆጠረው ጎል 2-1 እየመራ ይገኛል፡፡
07:53 ሻሸመኔ ከተማ በገዛኸኝ በርጉላ ጎል አቻ ሆኗል፡፡
07:42 ፌዴራል ፖሊስ በሄኖክ አሰፋ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል 1-0 እየመራ ይገኛል፡፡
07:22 የፌዴራል ፖሊስ እና ሻሸመኔ ከተማ ጨዋታ ተጀምሯል፡፡
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 10ኛ ሳምንት 14 ጨዋታዎች በዛሬው እለት በተለያዩ ከተሞች ይካሄዳሉ፡፡ በጨዋታዎቹ የሚከሰቱ ዋናዋና ሁነቶችን በዚህ ገፅ ላይ እንደደረሰን እናቀርብላችኀለን፡፡
መልካም ቆይታ!