ስሑል ሽረ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገው ተከታዩን ብለዋል።
አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት – ስሑል ሽረ
”ሁለታችንም ላለመሸነፍ ያደረግነው ትግል እጅግ በጣም ደስ ይላል። የተጫዋች ቅያሪ ማድረጋችን ከቅጣት ተፅዕኖ ነፃ አውጥቶናል ፤ የስነልቦና ጨዋታ ነው የተጫወትነው።”
አሰልጣኝ ይታገሱ እንዳለ – ድሬዳዋ ከተማ
”አረፍ ብለህ ስትመጣ እንደዚህ ዓይነት አቻ ጨዋታዎች ይጠበቃሉ። ምንም ጥርጥር የለውም በነበርክበት የማሸነፍ ስነልቦና ካልቀጠልክ ማረፉ ተፅዕኖ አለው። የጨዋታ መንገድህን ካልለቀቅክ ጎሎች በምንም ሰዓት ይገባሉ።”
ሙሉውን አስተያየት የዩቲዩብ ገጻችን ውስጥ ያገኙታል – LINK