በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚሰለጥኑት ወላይታ ድቻዎች ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም መቃረባቸው ታውቋል። በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ካፕ በመጀመርያው ዙር…
ዳንኤል መስፍን
አጥቂው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ከጫፍ ደርሷል
ያለፉትን ዓመታት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ የነበው አጥቂ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል። በምድብ አንድ ተደልድለው አዳዲስ ተጫዋቾችን…
አክሲዮን ማኅበሩ ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያደርግ ነው
የሊጉ አክሲዮን ማኅበር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔውን ሊያደርግ መሆኑ ታውቋል። ምስረታውን ካደረገ ስድስተኛ ዓመቱን…
ሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን ፍሬ የሆነውን አጥቂ ውል አራዝሟል
በአንድ ወቅት የሴካፋ ከ17 ዓመት በታች ውድድር ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ በመሆን ያጠናቀቀው አጥቂ ውሉን አራዝሟል። በአሰልጣኝ…
አማካዩ ወደ አዲስ አዳጊው ቡድን ለማምራት ተስማምቷል
የቅዱስ ጊዮርጊስ የታዳጊ ፍሬ የሆነው እና በከፍተኛ ሊግ ጥሩ የውድድር ዓመት ያሳለፈው አማካይ አዲስ ክለብ ለመቀላቀል…
የክሬኖቹ ግብ ጠባቂ ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ተስማማ
ወልዋሎ ዩጋንዳዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ በርከት ያሉ ተጫዋቾች በማስፈረም እና የነባሮችን ውል…
የመስመር አጥቂው ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ከሸገር ከተማ ጋር ተስማምቶ የነበረው የመስመር አጥቂ የ2016 ሻምፒዮኖቹን ተቀላቅሏል። በቅርቡ በአዲስ አበባ ከተማ ሕዳሴ ዋንጫ…
የወቅቱ የብሔራዊ ቡድን አንበል እና ኮከብ ተጫዋች በቀጣይ ጨዋታዎች ዙርያ ሀሳቡን አጋርቷል
👉”በእኛ አቋም እና ፊዚካል የጋራ የህብረት ሲሆን ለበለጠ ውጤት ይሻላል።” 👉”ምን እንኳን የማለፍ ዕድሉ ባይኖረንም የብሔራዊ…
የዋልያዎቹ አለቃ አሰልጣኝ መሳይ ተፈሪ ስለቀጣይ ቆይታቸው እና የብሔራዊ ቡድኑ የሽንፈት ምክንያት ምን እንደሆነ ምን አሉ?
👉 “በአስር ሺህ እና በአምስት ሺህ ሜትር ሩጫ የምንታወቅበት ነገር አለ።” 👉 “ነገ ምን እንደሚሆን ጊዜው…
ነብሮቹ ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ተስማምተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናዎች ጋናዊውን ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። ከቀናት በፊት አማካዩ ሱራፌል ጌታቸውን ወደ ቡድናቸው የቀላቀሉት…

