ሲዳማ ቡና ወሳኙን አማካይ የግሉ አድርጓል

የቀድሞ የሊጉ ኮከብ ተጫዋች ቢኒያም በላይ በይፋ የሲዳማ ቡና ተጫዋች ሆኗል። በአፍሪካ መድረክ እና በሀገር ውስጥ…

ሽመልስ በቀለ በይፋ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቀለ

መዳረሻው ባህር ዳር ከተማ መሆኑን ቀደም ሲል የገለጽንላችሁ ባለልምድ አማካዩ ውሃ ሰማያዊ መለያ በመልበስ ፊርማውን አኑሯል።…

ወጣቱ የግብ ዘብ ዐፄዎቹን ተቀላቅሏል

ፋሲል ከነማዎች ወጣቱን የግብ ዘብ ማስፈረማቸው እርግጥ ሆኗል። በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ የሚመሩት ፋሲል ከነማዎች ዘግይተውም ቢሆን…

የሊጉ ኮከብ ግብ ጠባቂ ማረፍያው ታውቋል

ስሙ ከተለያዩ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ሴኔጋላዊ ግብ ጠባቂ ማረፊያው የት እንደሆነ ታውቋል። በሀገሩ ክለቦች ኒያሪ…

ካሜሮናዊ አጥቂ ውሉን ለማራዘም ተስማምቷል

በተጠናቀቀው ዓመት ከሲዳማ ቡና ጋር ቆይታ የነበረው ካሜሮናዊውን አጥቂ ውሉን ለማራዘም እንደተስማማ ታውቋል ለሀገሩ ክለቦች ዩኒየን…

የጣና ሞገዶቹ የሁለት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ውል አራዝመዋል

በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች የሁለት ተጫዋቾቻቸውን ውል ማራዘማወቸው ታውቋል። በአሰልጣኝ ደገአረገ ይግዛው…

የኪሩቤል ወንድሙ ጉዳይ መነጋገሪያ ሆኗል

የግራ መስመር ተከላካዮ ኪሩቤል ወንድሙ ከሦስት ክለብ ጋር ለመጫወት መስማማቱ መነጋገሪያነቱ ቀጥሏል። ከቀናት በፊት ወደ አዲስ…

በኢትዮጵያ መድን እና በአሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ መካከል ያለው ጉዳይ ?

በቅርቡ የኢትዮጵያ መድን ዋና አሰልጣኝ ሆነው በተሾሙት አሰልጣኝ ደጉ ዱባሞ እና በኢትዮጵያ መድን ዙርያ ስለ ተፈጠረው…

ዮሴፍ ዮሐንስ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል

በሲዳማ ቡና የቻምፕዮንነት ጉዞ ጥሩ አገልግሎት የሰጠው አማካዩ አዲስ ክለብ ለማግኝት ተቃርቧል። በሲዳማ ቡና ታዳጊና ዋናው…

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት ወጣት ኮከቦችን በይፋ አስፈርሟል

የ2018 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ቡድናቸውን ማጠናከራቸውን በመቀጠል ሁለት ከ17 ዓመት በታች…