“በኢትዮጵያ በፊፋ ደረጃ ሰው ሰራሽ ሜዳ ብቸኛ ነው” ፉአድ ኢብራሂም

የድሬደዋ ስታዲየም የሰው ሰራሽ የሰራር ንጣፉን ከከወነው የታን ኢንጅነሪንግ ባለቤት የቀድሞ ተጫዋች ፉአድ ኢብራሂም ጋር የተደረገ…

የመቻሉ ወሳኝ ተጫዋቾች ለምን ያህል ጊዜ ከጨዋታ ይርቃል?

በዘንድሮ የመቻል አስደናቂ ግስጋሴ ውስጥ ቁልፍ ሚናን እየተወጣ የሚገኘው ከነዓን ማርክነህ የጉዳት መጠን ታውቋል። መቻል በአስራ…

ጥንዶች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በጋራ ሊመሩ ነው

ነገ የሚደረገውን የሊጉን ጨዋታ የትዳር አጋሮቹ በጋራ በመሆን ሊመሩ እንደሆነ ታውቋል። በኢትዮጵያውያን ዳኞች ታሪክ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ…

ስለአንጋፋው ታሪክ አዋቂው ጋዜጠኛ እና ደራሲ ገነነ መኩሪያ (ሊብሮ) በጥቂቱ…

ትናንት ማለዳ የዕረፍቱን ዜና የሰማነው የአንጋፋው ጋዜጠኛ ገነነ መኩርያ (ሊብሮ) የግል እና የሥራ ህይወትን በአጭሩ ልናስቃኛችሁ…

ለኢትዮጵያዊው አማካይ የአሜሪካው ክለብ ጥያቄ አቅርቧል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን እና የፋሲል ከነማ አማካይን ለማስፈረም የአሜሪካው ክለብ ጥያቄ መቅረቡ ታውቋል። ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ…

በጨዋታ ዳኞች ላይ የዲሲፒሊን ውሳኔ ተወሰነ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ዙርያ የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ የዳኝነት አፈፃፀምን በመገምገም የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የሊጉ ውድድር…

“ወደ ሜዳ በመመለሴ በጣም ደስ ብሎኛል” አሥራት ቱንጆ

ለረጅም ወራት በጉዳት ከሜዳ ርቆ ትናንት ወደ ጨዋታ ከተመለሰው የኢትዮጵያ ቡና የመስመር ተጫዋች ጋር አጭር ቆይታ…

አሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል ከወሳኙ ፍልሚያ በፊት ሀሳባቸውን ሰጥዋል

ከዓለም ዋንጫው በ180 ደቂቃዎች ርቀት ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከሞሮኮ አቻው…

የወልቂጤ የቡድን አባላት ዝርፊያ ተፈፅሞባቸዋል

የፊታችን ዓርብ ከፋሲል ከነማ ጋር ጨዋታ ያለባቸው ወልቂጤ ከተማዎች ዝርፊ እንደተፈፀመባቸው ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል። የፊታችን ዓርብ…

የሀምበሪቾ ዋና አሰልጣኝ ከቡድኑ ጋር አይገኙም

ሀምበሪቾን ባሳለፍነው ዓመት ከከፍተኛ ሊግ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ ያሳደጉት አሰልጣኝ ከቡድኑ ጋር አብረው እንደማይገኙ ታውቋል። በታሪክ…