ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉን ዋንጫ ያሳካው ተከላካዩ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ኢትዮ ኤሌክትሪክን የተቀላቀለ የመጀመርያው ተጫዋች ሆኗል።…
ዳንኤል መስፍን
ግብ ጠባቂው ኢድሪሱ አብዱላሂ ከሰጎኖቹ ጋር ይቆያል
ባለፉት ሁለት ዓመታት ድንቅ ብቃት ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ጋናዊ ከነጌሌ አርሲዎች ጋር ይቀጥላል በታንዛንያው…
ደጉ ደበበ እና ፋሲል ተካልኝ ዳግም ተጣመሩ
ያለፈው አንድ ዓመት በሀድያ ሆሳዕና በምክትል አሰልጣኝነት ጋር የሰራው ደጉ ደበበ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል በኢትዮጵያ…
ብሩክ ሙሉጌታ የጣና ሞገዶችንን ተቀላቀለ
ከኢትዮጵያ መድን ጋር ቆይታ የነበረው ብሩክ ሙልጌታ ወደ ባህር ዳር አምርቷል በዝውውሩ የነቃ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት…
ዮጋንዳዊው አጥቂ ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል
ያለፉትን አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ ቆይታ የነበረው ቻርልስ ሙሴጌ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ለመግባት ተቃርቧል። በኢትዮጵያ በተስተናገደው…
ነብሮቹ የመሐል ተከላካይ አስፈርመዋል
ከሀዋሳ ከተማ ጋር ቆይታ የነበረው ተከላካይ ወደ ሀዲያ ሆሳዕና አምርቷል። በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የሚመሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች…
ፈረሰኞቹ ለታዳጊዎች ከፍተኛ የደሞዝ ጭማሪ አደረጉ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰጪ እንቅስቃሴ ላሳዮት ውል ያላቸው ተስፈኛ ተጫዋቾች የደሞዝ ጭማሪ አደረገ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ብዙ…
ንግድ ባንክ ሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቹን አቆይቷል
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የሁለት ወሳኝ ተጫዋቾቻቸውን ማቆየት ችለዋል። ወደ ዝውውሩ ዛሬ በመግባት…

