አዲስ አዳጊዎቹ ሴኔጋላዊውም ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል ከትናንት በስቲያ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ካሌብ አማንክዋህን ለማስፈረም የተስማሙት…
ዳንኤል መስፍን
አማካዩ ሙሴ ከቤላ ወደ ሐይቆቹ አምርቷል
ከሀድያ ሆሳዕና ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረው አማካይ ሙሴ ከበላ ወደ ሀዋሳ ከተማን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ተመስገን…
ተስፈኛው አማካይ ሀምራዊ ለባሾቹን ተቀላቀለ
ከጦና ንቦቹ ጋር ቆይታ የነበረው ወጣቱ አማካይ ኢዮብ ተስፋዬ ለንግድ ባንክ ለመጫወት ተስማምቷል። የ2016 የሊጉ አሸናፊ…
ሙሉቀን አዲሱ ወደ ሀምራዊ ለባሾቹ አምርቷል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት ከወላይታ ድቻ ጋር ጥሩ ቆይታ የነበረው ሙሉቀን አዲሱ የንግድ ባንክ የመጀመርያ ፈራሚ ሆኗል።…
ወጣቱ ተከላካይ ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል
ሐይቆቹ በነብሮቹ ቤት ቆይታ የነበረውን ተጨዋች አስፈረሙ በሀድያ ሆሳዕና የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ወጣቱ ተከላካይ ቃለአብ ውብሸት…
ኪቲካ ጅማ ወደ ሌላ የሊጉ ክለብ ተጉዟል
ከነገሌ አርሲዎች ጋር የስድስት ወር ቆይታ የነበረው የመስመር አጥቂው ወደ ሌላ ክለብ አምርቷል በኢትዮጵያ ቡና ታዳጊ…
ጀሚል ያዕቆብ መዳረሻው ሰጎኖቹ ጋር ሆኗል
ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በግሉ ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ፈጣኑ የመስመር ተከላካይ ነገሌ አርሲን ለመቀላቀል ተስማምቷል። ለቀጣይ የውድድር…
ሀምራዊዎቹ ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ ገብተዋል
የ2016 ቻምፒዮኖቹ ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች የአራት ነባር ተጫዋቾች ውል በማራዘም ወደ ዝውውሩ መግባት ችለዋል። በአሰልጣኝ በጸሎት…
ሰጎኖቹ የመስመር አጥቂውን የግላቸው አድርገዋል
ከወልዋሎ ጋር ጥሩ ጊዜ ያሳለፈው የመስመር አጥቂ ማረፊያው ነገሌ አርሲ ሆኗል። የሊጉ ክስተት የነበሩት ነገሌ አርሲዎች…

