ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ቀሪ የአንድ ዓመት ውል እያለው በስምምነት የተለያየው ግብ ጠባቂ ኢትዮጵያ መድንን ተቀላቅሏል በአሰልጣኝ…
ዳንኤል መስፍን
የዝሆኖቹ አምበል ወደ ሀምራዊ ለባሾቹ ለማምራት ተስማማ
በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ሴራሊዮናዊው የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል በለቀቁባቸው ወሳኝ ተጫዋቾች…
ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል
በአሰልጣኝ ኢያሱ መርሐጽድቅ (ዶ/ር) የሚሰለጥኑት ሸገር ከተማዎች ሦስት ተጫዋቾችን ማስፈረማቸው ታውቋል አስቀድመው የፉአድ አብደላ ፣ ብሩክ…
ጋሞ ጨንቻ ተከላካይ አስፈርሟል
አዲስ አዳጊዎቹ ወደ ስብስባቸው አንድ ተከላካይ መቀላቀል ችለዋል። በአሰልጣኝ ማቲዮስ ለማ የሚሰለጥኑት አዲስ አዳጊዎቹ ጋሞ ጨንቻዎች…
የዋልያዎቹ የዝግጅት የመጀመሪያ ቀን ውሎ
በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚመራው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመርያ ቀን ውሎ እንዴት ነበር በአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ የሚሰለጥነው…
አዲስ ግደይ በይፋ የዐፄዎቹ ተጫዋች ሆኗል
ከቀናት በፊት እንደነገርናቹሁ አዲስ ግደይ በይፋ ዐፄዎችን ተቀላቅሏል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት አስራ አንድ ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉ…
ዋልያዎቹ አዲስ የህክምና ባለሙያ አግኝተዋል
ዳግማዊ ሚኒሊክ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን ተቀላቀለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው መስከረም ወር ለሚያደርጋቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ…
ሲዳማ ቡና አቋሙን በግልፅ በደብዳቤ አሳውቋል
በአፍሪካ መድረክ ሀገራችንን የሚወክለው ሲዳማ ቡና ለፌዴሬሽኑ በብሔራዊ ቡድን ጥሪ በቀረበላቸው ተጫዋቾች ዙርያ ያስገባው ደብዳቤ በእጃችን…
👉 “የክለቡ ዕቅድ ስለተመቸኝ ነው ውሌን ለማራዘም የቻልኩት” አንተነህ ተፈራ
“የክለቡ ዕቅድ ስለተመቸኝ ነው ውሌን ለማራዘም የቻልኩት” አንተነህ ተፈራ ብዙም ባልተለመደ ሁኔታ ቀሪ አንድ ዓመት እያለው…
አዳማ ከተማ ዕንስት ሥራ አስክያጅ ሾሟል
ከቅርብ ዓመታት ጀምሮ በኢትዮጵያ እግርኳስ የራሷን አሻራ እያሳረፈች የምትገኝ ዕንስት ባለሙያ የክለብ ሥራ አሰኪያጅ ሆናለች። ለ2019…

