ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ድንቅ ብቃቱን ያሳየው የግብ ዘብ ሌላ ክለብ ለመቀላቀል ተስማምቷል። ወደ ሀገራችን ከመምጣቱ በፊት…
ዳንኤል መስፍን
የወቅቱ የሊጉ ኮከብ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል
ከሳምንታት በፊት አስቀድመን በነገርናችሁ መረጃ መሠረት ያሬድ ባየህ በሲዳማ ቡና ለመቆየት ተስማምቷል። ያለፉትን ዓመታት በወጥነት በምርጥ…
አሚኑ ነስሩ ውሉን አራዝሟል
ያለፈውን አንድ ዓመት በፈረሰኞቹ ቤት ቆይታ ያደረገው አሚኑ ነስሩ ውሉን አራዝሟል። ከፈረሰኞቹ ጋር እንዳማይቆይ ሲነገር የነበረው…
አስቻለው ታመነ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር በስምምነት ተለያይቷል
ሁለት ጊዜ የሊጉ ኮከብ ተጫዋችነትን ክብር ያገኘው አስቻለው ታመነ ከብርቱካናማዎቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል በቅርብ ዓመታት…
ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከተስፋው ቡድን ግብ ጠባቂ አሳደገ
በውድድር ዓመቱ ስምንት ግቦች ያስቆጠረው ተስፈኛው ግብ ጠባቂ ወደ ዋናው ቡድን አድጓል ከአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ጋር…
ናትናኤል ዘለቀ ወደ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አምርቷል
ከሸገር ከተማ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካዩ መዳረሻው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ሆኗል። ለ2019 የውድድር ዓመት አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም…
ይገዙ ቦጋለ ወደ አሳዳጊው ክለብ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል
በተጠናቀቀው ዓመት ከአዞዎቹ ጋር ያሳለፈው አጥቂ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ እናት ክለቡ ለመመለስ ከጫፍ ደርሷል። በተጠናቀቀው…

