የወቅቱን የሊጉ ኮከብ ጨምሮ አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ኢንተርናሽናል ዳኞች…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ምዓም አናብስት አጥቂውን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው ዓመት በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ መቐለ 70 እንደርታ ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በመቀመጫ ከተማቸው…
መቐለ 70 እንደርታ ሁለገቡን ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ባለፈው ዓመት ከዐፄዎቹ ጋር ቆይታ የነበረው ተጫዋች ምዓም አናብስትን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ ሱሌይማን ሐሚድ፣…
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ባለፉት ሁለት ዓመታት ከአዞዎቹ ጋር ቆይታ የነበረው ተጫዋች ምዓም አናብስትን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ ሱሌይማን…
ወልዋሎ የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማማ
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በሸገር ከተማ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ ለማምራት ከስምምነት ደርሷል። በዝውውር መስኮቱ በርከት…
ሽረ ምድረ ገነት ግብ ጠባቂ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል
ጋናዊው ግብ ጠባቂ ሽረ ምድረ ገነትን ለመቀላቀል ተስማምቷል። በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐየ የሚመሩት እና በዝውውር መስኮቱ በርከት…
ሲዳማ ቡናዎች የመሃል ተከላካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊጉ ንብ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ አሳዳጊ ክለቡ ተመልሷል። ቅድመ ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…
ኢትዮጵያውያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ ይመራሉ
አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች ወሳኝ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ይመራሉ። አራት ኢትዮጵያውያን ዳኞች የዓለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ቡርኩናፋሶ ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…

