ምዓም አናብስት የወጣቱን ተከላካይ ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሰዋል። በዘንድሮ የውድድር ዓመት በጥሩ ብቃት በወጥነት ክለባቸውን ካገለገሉ…
ማቲያስ ኃይለማርያም
ቻምፕዮኖቹ ተከላካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል
ኢትዮጵያ መድኖች ጋናዊውን ለማስፈረም ተስማምተዋል። በቅርቡ በካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ ከዛንዚባሩ ምላንዴጌ የሚጫወተው ኢትዮጵያ መድን ከቡድኑ በተለያዩ…
አሸናፊ ሀፍቱ ከምዓም አናብስት ጋር ለመቆየት ተስማማ
መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹን ውል ለማራዘም ከስምምነት ደርሷል። መቐለ 70 እንደርታ የመስመር ተጫዋቹ አሸናፊ ሀፍቱን…
የመስመር ተጫዋቹ ሽረ ምድረ ገነት ለመቀላቀል ተስማማ
በዐፄዎቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ሽረ ምድረ ገነትን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። ወደ ዝውውሩ ዘግይተው የገቡትና ባለፉት ቀናት…
ቢጫዎቹ ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል
በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በቡናማዎቹ ቤት ጥሩ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ቢጫዎቹን ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሷል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
አጥቂው አዲስ ክለብ ለመቀላቀል ተቃርቧል
በቻምፒዮኖቹ ቤት ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ብርቱካናማዎቹ ለማምራት ከጫፍ ደርሷል። የአብሥራ ሙሉጌታ፣ ጃፋር ሙደሲር ፣ አቤል…
ወጣቱ ተከላካይ ሽረ ምድረ ገነትን ተቀላቀለ
በአሰልጣኝ ዳንኤል ፀሐዬ የሚመራው ሽረ ምድረ ገነት ቡድኑን ማጠናከሩን ቀጥሎበታል። በትናንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ገብተው መክብብ…
ምዓም አናብስት አማካዩን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል
በጣና ሞገዶቹ ቆይታ የነበረው ተጫዋች ወደ ምዓም አናብስት ለመቀላቀል ተቃርቧል። ለ2018 የውድድር ዓመት ቡድናቸውን ለማጠናቀር በእንቅስቃሴ…
የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ
በዓለም ዋንጫ ማጣርያ ዋልያዎቹን የምትገጥመው ሴራሊዮን ስብስቧን ይፋ አደረገች። ለ2026 የአለም ዋንጫ የማጣሪያ ኢትዮጵያ በምትገኝበት ምድብ…
የሴካፋ ካጋሜ ዋንጫ ምድብ ድልድል ይፋ ሆነ
በሴካፋ ካጋሜ ካፕ ኢትዮጵያን ወክሎ እንደሚሳተፍ የሚጠበቀው ኢትዮጵያን ቡና ምድቡን አውቋል። የምስራቅ እና መካከለኛው አፍሪካ እግር…

