ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ24ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎች

24ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይጀመራል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…

ምዓም አናብስት አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ

ምዓም አናብስት አጥቂ ለማስፈረም ተስማሙ

መቐለ 70 እንደርታዎች ናይጄርያዊውን ተጫዋች ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል በሀያ ሁለት ነጥቦች 18ኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡት እና…

የሴካፋ ዞን ውድድሮችን የሚያስተናግዱ ሀገራት ታውቀዋል

የሴካፋ ዞን ውድድሮችን የሚያስተናግዱ ሀገራት ታውቀዋል

በ2026 በሴካፋ ዞን የሚካሄዱ ስድስት ውድድሮችን የሚያስተናግዱ ሀገራት ይፋ ሆነዋል የሴካፋ ጊዜያዊ ሥራ አስፈፃሚ ዳይሬክተር ዣን…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ23ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች

23ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ አራት መርሐግብሮች ይቀጥላል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል።…

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

የዋልያዎቹ ተጋጣሚ ስብስባቸውን ይፋ አደረጉ

በመጀመሪያው ዙር የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የምትገጥመው ሳኦቶሜ ፕሪንስፔ  ስብስቧን ይፋ አደረገች ለ2027…

ወልዋሎዎች አጥቂ አስፈረሙ

ወልዋሎዎች አጥቂ አስፈረሙ

ከቀናት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ተጫዋች ወደ ቢጫዎቹ አምርቷል ናይጄርያዊ አጥቂ ሳሙኤል አያንሪንዴ እና አማካዩ…

አማካዩ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል

አማካዩ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል

አፈወርቅ ሀይሉ ወደ ወልዋሎ ተመልሷል ከቀናት በፊት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በስምምነት የተለያየው አማካዩ አፈወርቅ ሀይሉ ወደ…

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አደረጉ

ሪፖርት | ብርቱካናማዎቹ ከሦስት ጨዋታዎች በኋላ ድል አደረጉ

በሙከራዎች የታጀበ አዝናኝ ፉክክር በተደረገበት ጨዋታ ብርቱካናማዎቹ ምዓም አናብስትን  2ለ1 ረተዋል። ምዓም አናብስት እና ብርቱካናማዎቹ ያገናኘው…

የሱራፌል ዳኛቸው ዝውውር ተጠናቋል

የሱራፌል ዳኛቸው ዝውውር ተጠናቋል

ቀደም ብለው አጥቂው አቤል ያለውን የግላቸው ያደረጉት ሲዳማ ቡናዎች ቡድናቸውን ማጠናከር ተያይዘውታል ከአንድ ዓመት ከዘጠኝ ወር…

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

ቅድመ ጨዋታ መረጃዎች | የ22ኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታዎች

22ኛው ሳምንት የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጠናቀቃል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል…