የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ እና ከፍተኛ ሊግ ውድድሮችን የእጣ ማውጣት መርሐ-ግብር በአሁኑ…
ሚካኤል ለገሠ
በኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ የሚሳተፉ ክለቦች ታውቀዋል
የ2014 የኢትዮጵያ ሴቶች አንደኛ እና ሁለተኛ ዲቪዚዮን ሊጎች የእጣ ማውጣት እና የደንብ ውይይት መርሐ-ግብር በአሁኑ ሰዓት…
ሪፖርት | ጦረኞቹ እና ፈረሰኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ከተከታታይ ሁለት ድል በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ሦስት ለምንም ተረተው ለዛሬው ጨዋታ የቀረቡት መከላከያዎች በቅጣት ምክንያት…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | መከላከያ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታን አሁናዊ መረጃዎች አሰባስበን ቀርበናል። ከተከታታይ ሁለት ድል በኋላ በአዲስ አበባ ከተማ ሦስት…
ሪፖርት | ከቆመ ኳስ የተገኙ ሁለት ጎሎች ሲዳማ እና ሰበታን ነጥብ አጋርተዋል
በሦስተኛ ሳምንት የሊጉ መርሐ-ግብር በሀዋሳ ከተማ የተረቱት ሲዳማ ቡናዎች ሦስት ነጥብ ካስረከቡበት ጨዋታ ተስፋዬ በቀለን በጊት…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
የአራተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። በሦስተኛ ሳምንት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሲዳማ ቡና ከ ሰበታ ከተማ
የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የአራተኛ ሳምንት የአራተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታን በሚከተለው መልኩ ቃኝተነዋል። ሊጉ ለብሔራዊ ቡድን ጨዋታዎች…
Continue Readingሪፖርት | የማማዱ ሲዲቤ ሐት ትሪክ ድሬዳዋ ከተማን ባለ ድል አድርጓል
አራተኛ ተከታታይ ሽንፈት ላለማስተናገድ ጅማ አባጅፋሮች ከመጨረሻው የፋሲል ጨዋታ አራት ለውጦችን ሲያደርጉ ድሬዳዋ ከተማዎች ደግሞ ከቅዱስ…
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ጅማ አባጅፋር ከ ድሬዳዋ ከተማ
ከደቂቃዎች በኋላ የሚጀምረውን የአራተኛ ሳምንት የሦስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች አሰባስበን ቀርበናል። እስካሁን ከገጠሟቸው…
ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ቡናማዎቹን በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አስመዝግበዋል
አራት ግቦች በተስተናገዱበት የአራተኛ ሳምንት አምስተኛ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ኢትዮጵያ ቡናን 3-1 አሸንፏል። ከተከታታይ ሁለት ድል…