ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ወልዋሎ እና ቡናን በሚያገናኘው ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ በትግራይ ስታድየም ከ18ኛ ሳምንት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | መቐለ 70 እንደርታ 1-1 ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትኩረት አግኝቶ የነበረው የመቐለ እና ወልዋሎ ጨዋታ 1-1 በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…

ሪፖርት | መቐለ ከወልዋሎ አቻ ተለያይቶ ከአስር ተከታታይ ድል በኋላ ነጥብ ጥሏል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 17ኛ ሳምንት ትግራይ ስታድየም ላይ መቐለ 70 እንደርታን ከ ወልዋሎ ያገናኘው ጨዋታ በአቻ…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | መቐለ 70 እንደርታ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

የነገው የትግራይ ስታድየም ጨዋታ ቀጣዩ የዳሰሳችን ትኩረት ነው። የሊጉ መሪዎች ነገ 09፡00 ላይ ወልዋሎ ዓ/ዩን የሚያስተናግዱበት…

Continue Reading

ዋለልኝ ገብሬ እና ወልዋሎ ተለያይተዋል

ባለፈው ዓመት መጀመርያ ወልዋሎን በመቀላቀል ከክለቡ ጋር አንድ ዓመት እና ስድስት ወር ቆይታ ያደረገው የአማካይ ክፍል…

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ

በሊጉ ሁለተኛ ዙር መጀመሪያ በሆነው የወልዋሎ እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ…

ወልዋሎ ከአንድ ተጫዋቾች ጋር ሲለያይ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል

በትላንትናው ዕለት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት የተለያዩት ቢጫ ለባሾቹ ከሮቤል አስራት ጋር በስምምነት ሲለያዩ ሽሻይ መዝገቦን…

ወልዋሎ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ

በሊጉ የዘንድሮው የውድድር አመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየታገለ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጣ ገባ…

ዮሐንስ ሳህሌ ወልዋሎን ለማሰልጠን ተስማሙ

ወልዋሎዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው ሳምንት ክለቡ ለአንድ ዓመት በአሰልጣኝነት ከመሩት ፀጋዬ…

የፀጋዬ ኪዳነማርያም የልቀቁኝ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

ወልዋሎን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ስጋት እንዲላቀቅ ማድረግ ከቻሉ በኃላ ዘንድሮ አዲስ የአንድ ዓመት ኮንትራትን ተፈራርመው…