ከፍተኛ ሊግ | ሀላባ እና መከላከያ ነጥብ ሲጋሩ ነገሌ አርሲ እና የካ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ቀሪ ሦስት ጨዋታዎች ዛሬ ተከናውነው በምድብ ለ ሀላባ ከተማ ከ መከላከያ…

ከፍተኛ ሊግ | ለገጣፎ ለገዳዲ መሪነቱን ሲያጠናክር ሻሸመኔ እና ጌዴኦ ዲላ አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ዛሬ በየምድቡ በተደረጉ አንድ አንድ ጨዋታዎች ሲጀመር ለገጣፎ ለገዳዲ፣ ሻሸመኔ ከተማ…

ከፍተኛ ሊግ ሐ| አርባምንጭ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር መድን፣ የካ፣ ወራቤ እና ቡታጅራ አሸንፈዋል

ምድብ ሐ የከፍተኛ ሊግ ጨዋታዎች ትላንት እና ዛሬ ሲከናወኑ አርባምንጭ መሪነቱን አስፍቷል። ስልጤ ወራቤ እና ቡታጅራ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | መከላከያ እና ሀምበሪቾ ወደ ሠንጠረዡ አናት ሲጠጉ ሶዶ እና ጨንቻ አሸንፈዋል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲካሄዱ መከላከያ፣ ሀምበሪቾ፣ ወላይታ ሶዶ እና ጋሞ ጨንቻ…

ከፍተኛ ሊግ ሀ | ለገጣፎ መሪነቱን ሲረከብ ደሴ ከተማ እና ደደቢት አሸንፈዋል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተመሳሳይ ሰዓት ተካሂደዋል። ለገጣፎ ወደ አንደኝነቱ ሲመለስ ደደቢት ከሜዳው…

ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት – የምድብ ሐ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን 2012 FT ቂርቆስ ክ/ከተማ 0-1 ቡታጅራ ከተማ – 68′ አብዱልከሪም ቃሲም እሁድ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት – የምድብ ለ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012 FT  ሀምበሪቾ 1-0 ሀላባ ከተማ 64′ ቢንያም ጌታቸው – FT ካፋ…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ 4ኛ ሳምንት – የምድብ ሀ ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ታኅሳስ 26 ቀን 2012 FT ለገጣፎ ለገዳዲ 3-0 ወልዲያ 48′ ልደቱ ለማ 52′ አብዲሳ ጀማል…

Continue Reading

ከፍተኛ ሊግ ሐ| በርካታ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ኮልፌ እና ዲላ አሸንፈዋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከስድስቱ ጨዋታዎች አራቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ…

ከፍተኛ ሊግ ለ | ነቀምቴ ወደ መሪነት ሲሸጋገር መከላከያ፣ ጅማ፣ ቤንች ማጂ እና ካፋ ቡና የመጀመርያ ድላቸውን አሳክተዋል

የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ ሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲከናወኑ አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ተጠናቀዋል።  ነቀምቴ ላይ ነቀምቴ…