የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች እሁድ ሲከናወኑ ሰበታ መሪነቱን ያጠናከረበት ድል አስመዝግቧል። ተከታዮቹ…
ከፍተኛ ሊግ
ከፍተኛ ሊግ | በተስተካካይ ጨዋታዎች ለገጣፎ ነጥቡን ከሰበታ ጋር ሲያስተካከል አውስኮድም አሸንፏል
በተለያዩ ምክንያቶች ሳይደረጉ የቆዩ የምድብ ሀ ተስተካካይ ጨዋታዎች ዛሬ በተለያዩ ከተሞች ሲደረጉ ለገጣፎ እና አውስኮድ አሸናፊ…
የከፍተኛ ሊግ አጫጭር መረጃዎች
ወልቂጤ ከተማ በምድብ ለ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ ከሜዳው ውጪ በኦሜድላ ሜዳ ከየካ ክ/ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሆሳዕና በመሪነቱ ቀጥሏል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 15ኛ ሳምንት የምድብ ሐ ጨዋታዎች ቅዳሜ እና እሁድ ተደርገው መሪው ሀዲያ ሆሳዕና እና…
ምድብ ለ | መድን እና ወልቂጤ ሲያሸንፉ ኢኮስኮ ነጥብ ጥሏል
15ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ ጨዋታዎች እሁድ ሲካሄዱ መድን መሪነቱን ያስጠበቀበትን፤ ወልቂጤ ወደ ሁለተኛ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | መሪው ሰበታ ከተማ ከተከታዮቹ ያለውን ልዩነት መልሶ አስፍቷል
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 15ኛ ሳምንት የምድብ ሀ ጨዋታዎች ሰበታ ከተማ መሪነቱን ሲያጠናክር ለገጣፎ ነጥብ ጥሏል። ሰበታ…
ከፍተኛ ሊግ ሐ | ሀዲያ ሆሳዕና መሪነቱን አጠናክሯል
የከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሐ 14ኛ ሳምንት አምስት ጨዋታዎች እሁድ ሲካሄዱ ሀዲያ ሆሳዕና መሪነቱን ያሰፋበትን ድል ከሜዳ…
ከፍተኛ ሊግ ለ | ኢኮስኮ ነጥቡን ከመሪው ጋር ሲያስተካክል ሀላባ እና ሀምበሪቾም አሸንፈዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት የምድብ ለ አራት ጨዋታዎች እሁድ ተደርገው ኢኮስኮ ሀምበሪቾ እና ሀላባ ከተማ…
ከፍተኛ ሊግ ሀ | የምድቡ መሪ ነጥብ ሲጥል ሦስት ጨዋታዎች ወደ ሌላ ጊዜ ተሸጋግረዋል
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት ምድብ ሀ እሁድ በሁለት ጨዋታዎች ቀጥሎ ሰበታ ነጥብ ሲጥል አክሱም አሸንፏል።…
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 14ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ምድብ ሀ ቅዳሜ ሚያዝያ 5 ቀን 2011 FT አውስኮድ 3-4 ኤሌክትሪክ 11′ ሐቁምንይሁን ገ. 52′ ግርማ…
Continue Reading
