በመክፈቻው ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ከእረፍት መልስ ተነቃቅቶ የቀረበው አዳማ ከተማ ጅማ አባጅፋርን 2-0 ማሸነፍ ችሏል። እምብዛም…
ፕሪምየር ሊግ
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-1 ሀዋሳ ከተማ
የአዳማ ከተማ ዋንጫ በዛሬው ዕለት ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻው ፋሲል በእሴይ ማዊሊ ሁለት እና በሙጂብ ቃሲም አንድ…
አዳማ ዋንጫ | ፋሲል ከነማ ውድድሩን በድል ጀምሯል
3ኛው የአዳማ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ጅማሮውን ሲያደርግ በመክፈቻ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀዋሳ 3-1 መርታት ችሏል ፤…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አስቀድሞ በተቀመጠው ቀን ይጀመራል ተባለ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ሊጉ አስቀድሞ በተያዘለት ቀን መሠረት ኅዳር 13 እንደሚጀመር አስታወቀ፡፡ የኢትዮጵያ ፕሪምየር…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ሥነ ስርዓት ኮሚቴ አባላት ተመረጡ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ውድድር ሥነ ስርዓት የኮሚቴን የሚመሩ ሰባት አባላትን ተመርጧል። ወሎ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት ሥነ ስርዓት የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የዕጣ ማውጣት እና በውድድር ደንብ ዙርያ ውይይት የሚደረግበት ቀን ተለይቶ ታወቀ። የዐቢይ…
የጅማ አባጅፋር እገዳ በጊዜ ገደብ ተነስቷል
የዲስፕሊን ኮሚቴው የጅማ አባጅፋርን እገዳ በጊዜ ገደብ አንስቷል። ከወር በፊት ጅማ አባጅፋሮች ከይስሃቅ መኩርያ እና ከሌሎች…
የፕሪምየር ሊግ አመራር ዐቢይ ኮሚቴ ነገ ስብሰባውን ያደርጋል
በቅርቡ ፕሪምየር ሊጉን ለመምራት በተመረጡ አባላት የተዋቀረው የፕሪምየር ሊግ ዐቢይ ኮሚቴ ከሰሞኑን ተዟዙረው ሲመለከቷቸው በነበሩ የክለቦችን…
የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የ2011 የኢትዮጵያ አሸናፊዎች አሸናፊ ዋንጫ ጥቅምት 23 እንደሚካሄድ ፌዴሬሽኑ ለክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ከአዲሱ የውድድር ዘመን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ 0-1 ዩጋንዳ
ዛሬ 10:00 በባህር ዳር ዓለማቀፍ ስታዲየም በተደረገ የወዳጅነት ጨዋታ የዩጋንዳ ብሄራዊ ቡድን የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን 1-0…