የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በ2011 ባካሄዳቸው 6 ሊጎች ላይ ጎልተው የወጡ ተጫዋቾች እና የተለያዩ የእግርኳስ ባለሙያዎችን…
Continue Readingፕሪምየር ሊግ
ሰበታ ከተማ እና አሞሌ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
የዘመናዊ የስታዲየም መግቢያ ትኬት ሽያጭን ይዞ ብቅ ያለው አሞሌ ከሰበታ ከተማ ጋር ዛሬ መፈራረሙን የክለቡ ስራ…
” ነፃ ሆኜ ወደ ሜዳ ስለገባሁ ነው የምችለውን ያህል ያደረግኩት” መሳይ አያኖ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውጪ ግብ ጠባቂዎችን ከማይጠቀሙ ክለቦች መካከል አንዱ ነው፤ ሲዳማ ቡና። ክለቡ ባለፈው ዓመት…
ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከአሞሌ ጋር ስምምነት ፈፀሙ
የአዲስ አበባ ስታዲየምን በጋራ የሚጠቀሙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ኢትዮጵያ ቡና ከዳሽን ባንክ (አሞሌ) ጋር የትኬት ሽያጭ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አንደኛ ሳምንት ቁጥሮች – ጎሎች እና ካርዶች
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያ ሳምንት ባሳለፍነው እሁድ እና ሰኞ መካሄዱ ይታወሳል። በነዚህ ጨዋታዎች ላይ ተመዘገቡ ቁጥራዊ…
ኹለት የዚህ ሳምንት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች የቀን ለውጥ ተደረገባቸው
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ኹለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዚህ ሳምንት መጨረሻ ሲቀጥሉ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ…
የመጀመሪያ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዐበይት ትኩረቶች
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ትላንት እና ከትላንት በስቲያ በተደረጉ ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል፡፡ ከ2012 የመክፈቻ ሳምንት ጨዋታዎች…
ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ ቡድን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2012 የውድድር ዘመን ባሳለፍነው እሁድ እና ሰኞ በተደረጉ ስምንት የአንደኛ ሳምንት ጨዋታዎች ጅማሮውን…
“ዘንድሮ ወደ ቀድሞ አቋሜ ለመመለስ ተዘጋጅቻለው” ኤልያስ ማሞ
የ2012 ፕሪምየር ሊግ ትናት ሲጀምር የውድድር ዘመኑ የመጀመርያ ጎል በ16ኛው ደቂቃ በድሬዳዋ ከተማ አማካይ ኤልያስ ማሞ…
ሲዳማ ቡና የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታውን በዝግ ያደርጋል
በ2011 የውድድር ዘመን በተፈጠረ የስፖርታዊ ጨዋነት መጓደል ቅጣት ተላልፎበት የነበረው ሲዳማ ቡና ዐምና ቅጣቱ ያልተፈፀመ በመሆኑ…