ካሜሮን ወደ ጋቦን 2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማምራቷን አረጋግጣለች

ጋቦን ለምታሰናዳው 31ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የምድብ ጨዋታዎች ትላንት በሶስት ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ካሜሮን ወደ…

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ፡ 19ኛ ሳምንት ውጤት እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ምድብ ሀ አርብ ግንቦት 26 ቀን 2008 አዲስ አበባ ፖሊስ 0-0 ወሎ ኮምቦልቻ ቅዳሜ ግንቦት 27…

የአአ ተስፋ ሊግ 19ኛ ሳምንት ፕሮግራም

ቅዳሜ ግንቦት 27 ቀን 2008 03:00 ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ 05:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ መከላከያ…

ጋቦን 2017 – የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ይቀጥላሉ

የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ የማይበገሩት አናብስት ወደ ጋቦን የሚወስዳቸውን ትኬት ለመቁረጥ…

ጋቦን 2017 – አልጄሪያ ለአፍሪካ ዋንጫ ማለፏን አረጋግጣለች

ለ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ከምድብ 10 ሰፊ ግምት ተሰጥቷት የነበረቸው ሰሜን አፍሪካዊቷ ሃገር አልጄሪያ ዛሬ ቪክቶሪያ ላይ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ልምምዱን በሌሶቶ ቀጥሏል

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርገው ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታ በሌሶቶ ዋና ከተማ ማሴሩ ይገኛል፡፡ ትላንት…

U-17 ፕሪሚየር ሊግ ፡ የመካከለኛ ዞን 15ኛ ሳምንት ውጤቶች እና ቀጣይ ጨዋታዎች

ረቡዕ ግንቦት 24 ቀን 2008 ሐረር ሲቲ  2-1 አፍሮ ጽዮን ታድዮስ አዱኛ (2) | ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

በፊፋ ወርሃዊ ደረጃ ኢትዮጵያ 2 ደረጃዎችን አሽቆልቁላለች

አለም አቀፉ የእግርኳስ የበላይ አካል ፊፋ የጁን ወር የሃገራት ብሄራዊ ቡድኖች ደረጃን ይፋ አድርጓል፡፡ የሜይ ወር…

ጋቦን 2017፡ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ 5ኛ ጨዋታዎች ዛሬ ይጀምራሉ

ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሃገር ጋቦን ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ የሚደረጉ የአፍሪካ ዋንጫ ጨዋታዎች ዛሬ መደረግ ይጀምራሉ፡፡…

ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ፡ መከላከያ እና ልደታ ድል ሲቀናቸው ቅድስት ማርያም ወደ ማጠቃለያው የማለፍ ተስፋውን አጨልሟል

የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግ መካከለኛ-ሰሜን ዞን 20ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው መከላከያ እና ልደታ ድል…