ሚሊዮን ሠለሞን ወደ አዲስ ክለብ አመራ

ከስድስት ወራት በፊት ሀዋሳን የተቀላቀለው ተከላካይ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱን ሶከር ኢትዮጵያ…

ሙጅብ ቃሲም የጣና ሞገዶቹን ተቀላቅሏል

በአጋማሹ የዝውውር መስኮት በንቃት እየተሳተፉ የሚገኙት ባህር ዳር ከተማዎች አጥቂ አስፈርመዋል። ከፋሲል ከነማ ጋር ከተለያየ በኋላ…

የጣና ሞገዶቹ የመስመር አጥቂ አስፈርመዋል

ዘንድሮው የውድድር ዓመት እንደ ዕቅዳቸው ያልሄደላቸው ባህር ዳር ከተማዎች የመስመር አጥቂ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። ባለፈው የውድድር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች አስፈረመ

አቤል ያለውን ወደ ግብፅ የሸኙት ፈረሰኞቹ በከፍተኛ ሊጉ ክለብ የግማሽ ዓመት ቆይታ ያደረገው የአጥቂ መስመር ተጫዋች…

የግብፁ ክለብ የአቤል ያለው ዝውውር ማጠናቀቁን ይፋ አደረገ

የግብፁ ክለብ ‘Zed’ ወቅቱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ የሆነው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አቤል ያለው ማስፈረሙ…

የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ የመልቀቂያ ደብዳቤን አስገብቷል

ሀዋሳ ከተማን በያዝነው የውድድር ዓመት የተቀላቀለው ተከላካይ በስምምነት ከክለቡ ጋር ሊለያይ ተቃርቧል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2016…

ደሴ ከተማ በርካታ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ ቀላቅሏል

በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፈው ደሴ ከተማ  በርከት ያሉ ተጫዋቾችን በማስፈረም በዝግጅት ላይ ይገኛል። ደሴ ከተማ ለ2016 የኢትዮጵያ…

ከፍተኛ ሊግ | ነጌሌ አርሲ የአስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ላይ ጠንካራ ተፎካካሪ የሆነው ነጌሌ አርሲ አስራ ሁለት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። ነገሌ አርሲ…

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን የስብስቡ አካል አድርጓል

ባሳለፍነው ዓመት የፕሪምየር ሊጉ ተሳታፊ የነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለከፍተኛ ሊግ ተሳትፎው በርካታ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርሟል። በኢትዮጵያ…

አፄዎቹ አይቮሪኮስታዊ ተከላካይ አስፈርመዋል

ፋሲል ከነማዎች ቀደም በማለት በዝውውር ዝርዝር ውስጥ አካተውት የነበረውን አይቮሪስታዊ የመሐል ተከላካይ ወደ ስብስባቸው በይፋ አካተዋል።…