ወደ ከፍተኛ ሊጉ የሚያድጉ ሁለት ክለቦችን የሚለዩ ጨዋታዎች እጣ ወጥቷል

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚገቡ የመጨረሻ 2 ክለቦችን ለመለየት ዛሬ ረፋድ የእጣ…

አፍሪካ ፡ ኤኳቶሪያል ጊኒ ከሴቶች የአፍሪካ ዋንጫ ውጪ ሆናለች

በአህጉሪቱ የሴቶች እግርኳስ ከናይጄሪያ በመቀጠል የአፍሪካ ዋንጫው ማንሳት የቻለችው ኤኳቶሪያል ጊኒ ካሜሮን ከምታስተናግደው የቶታል የአፍሪካ ሴቶች…

ፍሊፕ ዳውዝ ለአል ናስር ፈርሟል

ናይጄሪያዊው አጥቂ ፍሊፕ ዳውዝ ለኩዌቱ አል ናስር ክለብ በአንድ ዓመት ውል ለመጫወት ፊርማውን አውሏል፡፡ የተጫዋቹ ወኪል…

ለገጣፎ ከተማ እና ሽሬ እንዳስላሴ ከፍተኛ ሊግ መግባታቸውን አረጋገጡ

በባቱ ከተማ አስተናጋጅነት እየተካሄደ የሚገኘው የኢትዮዽያ ብሄራዊ ሊግ የማጠቃልያ ውድድር ቀጣይ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ…

ኤልያስ ማሞ የከፍተኛ ደሞዝ ደረጃውን ይመራል

የኢትዮጵያ እግርኳስ የዝውውር መስኮት ከተከፈተ ዛሬ 28ኛ ቀኑን ይዟል፡፡ የኢትዮጵያ  እግርኳስ ፌዴሬሽንም በዚህ ወር በይፋ በፌዴሬሽኑ…

የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሰአታት በኋላ ወደ ግብፅ ያመራል

ማዳጋስካር ለምታስተናግደው የ2017 የአፍሪካ ከ17 አመት በታች ዋንጫ ለማለፍ የመጀመርያ ማጣርያውን ከግብፅ ጋር የሚያደርገው የኢትዮጵያ ከ17…

ብሄራዊ ሊግ ፡ አራዳ ክ/ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ መግባታቸውን አረጋገጡ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሊግ የማጠቃለያ ውድድር ሁለት የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ዛሬ ሲደረጉ ወልቂጤ ከተማ እና አራዳ ክ/ከተማ…

ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋል የመሄዱን ነገር አስተባብሏል

የዋሊያዎቹ የፊት መስመር ተሰላፊ ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋሉ ሲዲ ቶንዴላ ክለብ ለሙከራ ሊጓዝ ነው ተብሎ በደቡብ…

ጌታነህ ከበደ ወደ ፖርቹጋል?

ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል ጌታነህ ከበደ ለሙከራ ወደ ፖርቹጋል ሊግ መሄዱን ደቡብ አፍሪካው ድህረ-ገፅ ኪክኦፍ ዘግቧል፡፡ አጥቂው የውድድር…

ስለ ጅማ አባቡና ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ ተጫዋቾቹ ምን ይላሉ?

ጅማ አባ ቡና ትላንት ከወራቤ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በአቺ ውጤት አጠናቆ 5 ጨዋታ እየቀረው ወደ ፕሪሚየር…