ወጣቱ ግብ ጠባቂ የተጋጣሚን ተጫዋች ሕይወት አድኗል

የሐውዜኑ ግብ ጠባቂ ናኦድ ገብረእግዚአብሔር የምላስ መዋጥ አደጋ የደረሰበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ተጫዋችን ሕይወት አትርፏል። ከቀናት…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ቁጥሮች እና እውነታዎች

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንትን የተመለከቱ ቁጥራዊ መረጃዎች እና እውነታዎችን በሚከተለው መልኩ አሰናድተናል። 👉 ጎሎች በቁጥራዊ…

Continue Reading

የወልቂጤ ም/ፕሬዝዳንት እና የቦርድ ፀኃፊ ራሳቸውን ከኃላፊነት ማንሳታቸውን አስታወቁ

የወልቂጤ ከተማ ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ አበባው ሰለሞን እና የክለቡ ቦርድ ፀኃፊ የሆኑት ጌቱ ደጉ (ረ/ፕ/ር) ራሳቸውን…

Premier League Review | Game Week 14

With the first round set to be concluded by this week, the 14th round of fixtures…

Continue Reading

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፬) – ሌሎች ጉዳዮች

በፕሪምየር ሊጉ ሌሎች ትኩረት ሳቢ የነበሩ የሳምንቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። 👉 የተጫዋቾች ዲሲፕሊን እና ካርዶች በዚህ…

ልማደኛዋ ሎዛ የሊግ ጎሎቿን ብዛት 30 አደረሰች

የማልታ ፕሪምየር ሊግ መሪ የሆኑት ቢርኪርካራዎች ከሜዳቸው ውጪ ተጉዘው ራይደርስን 10-2 ሲያሸንፉ ኢትዮጵያዊቷ ሎዛ አበራ አራት…

አዳማ ከተማ የወሳኝ ተጫዋቾቹ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባት አሳስቦታል

የዓምና የሁለት ወር ደሞዝ እና ጥቅማጥቅም ሊከፈለን አልቻለም በሚል የአዳማ ከተማ ሦስት ወሳኝ ተጫዋቾች የመልቀቂያ ደብዳቤ…

የፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ዓበይት ጉዳዮች (፫)- አሰልጣኞች ትኩረት

በዚህ ሳምንት ትኩረት ሳቢ የነበሩ አሰልጣኝ ተኮር ጉዳዮች እና ዐበይት አስተያየቶችን እነሆ! 👉 ደለለኝ ደቻሳ ለቋሚነት?…

ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት | የሶከር ኢትዮጵያ የሳምንቱ ምርጥ 11

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ላይ በተካሄዱ ስምንት ጨዋታዎች በአንፃራዊነት ጥሩ ብቃታቸውን ማሳየት የቻሉትን በሚከተለው መልኩ…

ሴቶች ፕሪምየር ሊግ | ጌዲኦ ዲላ እና መከላከያ ተጋጣሚያቸውን በማሸነፍ ደረጃቸውን አሻሽለዋል

በአዲስ አበባ ስታድየም በተካሄዱ የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ 7ኛ ሳምንት ቀሪ ሁለት ጨዋታዎች ጌዲኦ ዲላ እና…