የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት እሁድ እና ሰኞ መደረጋቸው የሚታወስ ሲሆን በርካታ ተጫዋቾች ምርጥ ብቃታቸውን ያሳዩበት…
2020
ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፫) | አሰልጣኞች ትኩረት
በ12ኛ ሳምንት በተካሄዱት 8 ጨዋታዎች ላይ የተመለከትናቸውን አሰልጣኝ ነክ ጉዳዮችና ትኩረት ሳቢ ድህረ ጨዋታ አስተያየቶችን በሚከተለው…
ከፍተኛ ሊግ ለ | የቴዎድሮስ መንገሻ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ለነቀምቴ ከተማ ወሳኝ ሦስት ነጥቦች አስገኘች
በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 8ኛ ሳምንት ቀሪ ጨዋታ ሱሉልታ ያያ ቪሌጅ ላይ አዲስ አበባ ከተማን ከነቀምቴ ከተማ…
ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፪) | ተጫዋች ትኩረት
12ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው ሊጉ በዚህኛው ሳምንት የተመለከትናቸውን ተጫዋች ነክ ጉዳዮች በሚከተለው መልኩ አቅርበነዋል። 👉 የጌታነህ –…
ወልዋሎዎች በሳሙኤል ዮሐንስ አስተባባሪነት ድጋፍ አደረጉ
ወልዋሎዎች የጣና ሞገዶቹን ለመግጠም ወደ ባህር ዳር ባቀኑበት ወቅት የቅዱስ ሚካኤል የህፃናት ማሳደግያ ማዕከል ጎበኝተው የነበረ…
ከብራዚል በመጡ ባለሙያዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ነገ ሊሰጥ ነው
የቀድሞ የኢትዮጵያ ቡና ተጫዋቾች ማኅበር ያዘጋጀው የአሰልጣኞች ስልጠና ነገ በሶሎት ሆቴል መሰጠት ይጀምራል። ከብራዚል በመጡ ባለሙ…
ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት – ዐበይት ጉዳዮች (፩) | ክለብ ትኩረት
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፈረሰኞቹ የሰንጠረዡን አናት ሲቆናጠጡ መቐለ መሸነፉን ተከትሎ ፋሲል ከምዓም አናብስት…
Continue Reading“የውጭ ግብ ጠባቂዎች እያመለከ ለሚገኘው ሊጋችን የምንተስኖት የሙከራ ዕድል ለሁላችንም የማንቂያ ደውል ነው” መክብብ ደገፋ (ወላይታ ድቻ)
የእግርኳስ ህይወቱ ከዱራሜ የተነሳው መክብብ ወላይታ ድቻ በ2006 ወደ ፕሪምየር ሊጉ እንዲቀላቀል ትልቅ አስተዋፆኦ ካበረከቱ ተጫዋቾች…
ራሱን አግልሎ የነበረው የፋሲል ከነማ ቡድን መሪ ወደ ክለቡ ተመልሷል
የጎንደር ከተማ የበላይ አመራሮች፣ ሥራ አስኪያጅ እንዲሁም የልብ ደጋፊዎች በትናንትናው ዕለት ራሱን ካገለለው ሀብታሙ ዘዋለ ጋር…
ሀድያ ሆሳዕና አሰልጣኙን አገደ
በፕሪምየር ሊጉ ግርጌ ላይ የሚገኘው ሀዲያ ሆሳዕና አሰልጣኝ ግርማ ታደሰ እና ረዳቶቹን ከኃላፊነት አግዷል። ባለፈው ዓመት…