ሀዋሳ ከተማ

ፕሮፋይል
ሙሉ ስም | ሀዋሳ ከተማ ስፖርት ክለብ
ተመሰረተ | 1970
መቀመጫ ከተማ | ሀዋሳ
ቀደምት ስያሜዎች | ቀይ ኮከብ ሀዋሳ ሀይቅ
ስታድየም | ሀዋሳ ከተማ ስታድየም
አስተዳደር
ፕሬዝዳንት | ታምሩ ታፌ
ም/ፕሬዝዳንት | አስራት አበራ
ስራ አስኪያጅ | ጣሃ አህመድ
ስታፍ
ዋና አሰልጣኝ | አዲሴ ካሳ
ረዳት አሰልጣኝ | ተመስገን ዳና
ቴክኒክ ዳ. | ዓለምአንተ ማሞ
የግብ ጠባቂዎች | አምጣቸው ኃይሌ
ቡድን መሪ | ዓለምአንተ ማሞ
ወጌሻ | ሒርጳ ፋኖ

ዐቢይ ድሎች

ፕሪምየር ሊግ | (2) - 1996 ፣ 1999 የኢትዮጵያ ዋንጫ | (1) - 1997

በፕሪምየር ሊግ - ከ1990 ጀምሮ

ስብስብ

#ተጨዋች የመጫወቻ ቦታ ጎል
1ethተክለማርያም ሻንቆግብ ጠባቂ0
2ethምንተስኖት አበራአማካይ1
4ethአስጨናቂ ሉቃስተከላካይ0
5ethታፈሰ ሰለሞንአማካይ9
6ethአዲስዓለም ተስፋዬተከላካይ0
7ethዳንኤል ደርቤተከላካይ2
8ethፍቅረየሱስ ተወልደብርሃንአማካይ1
9ethእስራኤል እሸቱአጥቂ7
10ethመስፍን ታፈሰአጥቂ5
10ethወንድማገኝ ማዕረግተከላካይ0
11ethቸርነት አውሽአማካይ2
12ethደስታ ዮሃንስተከላካይ5
13ethመሳይ ጳውሎስተከላካይ0
16ethአክሊሉ ተፈራአጥቂ0
17ethብሩክ በየነአጥቂ3
19ethአዳነ ግርማአማካይ, አጥቂ3
20ethገብረመስቀል ደባለአጥቂ1
22togሶሆሆ ሜንሳህግብ ጠባቂ0
25ethኄኖክ ድልቢአማካይ1
26ghaላውረንስ ላርቴተከላካይ0
29ethዮሃንስ ሰገቦአማካይ0
30ethአላዛር መርኔግብ ጠባቂ0

የሀዋሳ ከተማ ጨዋታዎች

ቀን ባለሜዳሰአት/ውጤት እንግዳየጨዋታ ቀን
30
29
28
27
26
25
24
23
22
21
20
19
18
17
16
15
14
13
12
11
10
9
8
7
6
5
4
3
2
1
30
29
28
27
26
25
24
23
22
21
20
19
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-
-

ሀዋሳ ከተማ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

ሀዋሳ ከተማ ውላቸው ተጠናቆ የነበሩ አራት ተጫዋቾችን ውል ለተጨማሪ ዓመት አራዝሟል። ሄኖክ አየለ እና አለልኝ አዘነን ወደ ቡድኑ የቀላቀለውና የውጪ ...
ዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ ወጣቱን አጥቂ የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ አድርጓል

በቅርቡ ከወጣት ቡድን ያደገው አጥቂ መስፍን ታፈሰ በዋናው ቡድን ባሳየው ብቃት የክለቡ ከፍተኛ ተከፋይ በመሆን ውሉን ማራዘሙን አሰልጣኙ ለሶከር ኢትዮጵያ ...
ዝርዝር

የአለልኝ አዘነ ማረፊያ ሀዋሳ ከተማ ሆኗል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አለልኝ አዘነ ለሀዋሳ ፊርማውን አኑሯል። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአርባምንጭ ወጣት ቡድን ከተገኘ በኋላ በቡድኑ በግሉ የተሳኩ ዓመታትን ...
ዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ የሶስት የውጪ ተጫዋቾችን ውል አራዘመ

በአሰልጣኝ አዲሴ ካሳ እየተመራ ካለፉት ዓመታት አንፃር የተሻለ ነጥብን በመሰብሰብ በደረጃ ሰንጠረዡ ስድስተኛ ሆኖ የዘንድሮው የውድድር ዘመንን ያጠናቀቀው ሀዋሳ ከተማ ...
ዝርዝር

ሀዋሳ ከተማ የመጀመርያ ተጫዋቹን አስፈረመ

ሀዋሳ ከተማ የፊት መስመር ተጫዋቹ ሄኖክ አየለን የመጀመርያው ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ ገብቷል። ሄኖክ ሄኖክ ከዚህ ቀደም በሲዳማ ቡና፣ አዳማ ...
ዝርዝር

ሪፖርት| ፋሲል ከነማ የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) የፍፃሜ ጨዋታ ዛሬ ረፋድ ቢሾፍቱ ላይ ተከናውኖ ፋሲል ከነማ እና ሀዋሳ ከተማ በመደበኛው ክፍለ ጊዜ ...
ዝርዝር

ኢትዮጵያ ዋንጫ ፍፃሜ| ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ሐምሌ 14 ቀን 2011 FT ሀዋሳ ከተማ 1-1 ፋሲል ከነማ 13' መስፍን ታፈሰ 60' ያሬድ ባዬ (ፍ) - ፋሲል ...
ዝርዝር

ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከኢትዮጵያ ዋንጫ አገለለ

ሐሙስ ከሀዋሳ ከተማ ጋር የኢትዮጵያ ዋንጫ (ጥሎ ማለፍ) ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ የነበረው ኢትዮጵያ ቡና ራሱን ከውድድሩ ማግለሉ ታውቋል፡፡ ሀዋሳ ከተማም ...
ዝርዝር

ሪፖርት | ሀዋሳ ደደቢትን በሰፊ ግብ በመርታት ዓመቱን በድል አጠናቋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር የ30ኛ ሳምንት የመጨረሻ ሳምንት ደደቢትን ያስተናገደው ሀዋሳ ከተማ 5-2 በመርታት ሦስተኛ ተከታታይ ድል አስመዝግቦ ዓመቱን ደምድሟል፡፡ ዛሬ ረፋድ ...
ዝርዝር

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ |  የ28ኛ ሳምንት የቅዳሜ ጨዋታዎች

ዛሬ በሚደረጉ የሊጉ አራት ጨዋታዎች ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ጅማ አባ ጅፋር ከ ኢትዮጵያ ቡና ጅማ አባ ጅፋር ከ27 ቀናት ...
ዝርዝር
error: Content is protected !!