ፋሲል ከነማ በደደቢት ላይ የተወሰነው ውሳኔ በይግባኝ  እንዲታይ ጠየቀ

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ23ኛው ሳምንት ደደቢት በፋሲል ከነማ 5-1 በተሸነፈበት ጨዋታ በተነሳው ረብሻ ባለሜዳው ደደቢትን ጥፋተኛ በማድረግ ሁለት የሜዳው ጨዋታዎችን በዝግ እንዲያከናውን እና የ150 ሺህ ብር ቅጣት መወሰኑ የሚታወስ ነው።

ይህን ውሳኔ ተከትሎም ፋሲል ከነማ በውሳኔው ላይ ያለውን ተቃውሞ በመግለፅ በይግባኝ እንዲታይ ፌዴሬሽኑን ጠይቋል

ሙሉ ደብዳቤው ይህን ይመስላል


error: