የሶከር ኢትዮጵያ ኤዲተሮች በተናጠል የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ምርጥ 11 እና ምርጥ አሠልጣኝ ይፋ አድርገዋል።
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ፣ ስሑል ሽረ ፣ አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታን ወደ ከፍተኛ ሊጉ አውርዶ በኢትዮጵያ መድን አሸናፊነት ሊጠናቀቅ ዛሬ 10፡00 በስሑል ሽረ እና በኢትዮጵያ መድን መካከል የሚደረገውን የውድድር ዓመቱ የመጨረሻ መርሐግብር እና የዋንጫ እንዲሁም የኮከብ ተጫዋቾች የሽልማት መርሐግብር ይጠበቃል። ሊጉን የተመለከቱ የጨዋታ ሪፖርቶች፣ የቅድመ ጨዋታ መረጃዎች እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ወደ እናንተ በማድረስ የቆዩት የሶከር ኢትዮጵያ ባልደረቦች በሰላሳ ስድስቱ የጨዋታ ሳምንታት ጎልተው የወጡ እና ጥሩ አፈጻጸም ነበራቸው ያሏቸውን ተጫዋቾች በማካተት በተናጠል የዓመቱን ምርጥ ቡድን እና አሠልጣኝ ጋር መርጠዋል።
ዳንኤል መስፍን
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – ራምኬል ጀምስ – ኪሩቤል ዳኜ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ሀይደር ሸረፋ – ወገኔ ገዛኸኝ
መሐመድ አበራ – ዓሊ ሱሌይማን – አቡበከር ሳኒ
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ሚካኤል ለገሰ
አሰላለፍ 4-4-2 ዳይመንድ
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – አህመድ ረሺድ – ራምኬል ጄምስ – ያሬድ ካሳየ
ሀይደር ሸረፋ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ወገኔ ገዛኸኝ
ዳዊት ተፈራ
መሐመድ አበራ – ዓሊ ሱሌይማን
አሰልጣኝ
ገብረመድኅን ኃይሌ
ማቲያስ ኃይለማርያም
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – ራምኬል ጄምስ – ያሬድ ካሳየ
ዲቫይን ዋችኩዋ – ሀይደር ሸረፋ
– ወገኔ ገዛኸኝ
መሐመድ አበራ – ዓሊ ሱሌይማን – አሕመድ ሑሴን
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ቴዎድሮስ ታከለ
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ራምኬል ጀምስ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – ኪሩቤል ዳኜ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ሀይደር ሸረፋ – ወገኔ ገዛኸኝ
መሐመድ አበራ – ዓሊ ሱለይማን – አህመድ ሁሴን
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ቶማስ ቦጋለ
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – ራምኬል ጄምስ – አህመድ ረሺድ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ሀይደር ሸረፋ – ዳዊት ተፈራ
መሐመድ አበራ – ዓሊ ሱሌይማን – አቡበከር ሳኒ
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ዳዊት ጸሐየ
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – ራምኬል ጄምስ – ያሬድ ካሳየ
ወገኔ ገዛኸኝ – ሀይደር ሸረፋ – ይታገሱ ታሪኩ
– ዲቫይን ዋቹኩዋ
መሐመድ አበራ – ዓሊ ሱሌይማን
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ኢዮብ ሰንደቁ
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ራምኬል ጀምስ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – ያሬድ ካሳየ
ዲቫይን ዋቹኩዋ – ሀይደር ሸረፋ – በረከት ጥጋቡ – ወገኔ ገዛኸኝ
ዓሊ ሱሌይማን – አህመድ ሁሴን
አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ
ክብሩ ግዛቸው
አቡበከር ኑራ
በረከት ካሌብ – ራምኬል ጄምስ – ንጋቱ ገብረሥላሴ – አህመድ ረሺድ
ወገኔ ገዛኸኝ – ሀይደር ሸረፋ – ዲቫይን ዋቹኩዋ
ዓሊ ሱሌይማን – መሐመድ አበራ – አቡበከር ሳኒ
አሰልጣኝ
ገብረመድኅን ሀይሌ