ጋቦን 2017 : የአፍሪካ ዋንጫ 4ኛ የምድብ ጨዋታዎች ፕሮግራም እና ውጤቶች

እሁድ መጋቢት 18 ቀን 2008

ሞዛምቢክ 0-0 ጋና (ምድብ 8)

ኮንጎ ብራዛቪል 1-1 ዛምቢያ (ምድብ 5)

ኬንያ 0-1 ጊኒ ቢሳው (ምድብ 5)

ቤኒን 4-1 ደቡብ ሱዳን (ምድብ 3)

ቦትስዋና 2-1 ኮሞሮስ (ምድብ 4)

 

ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2008

ዚምባብዊ 4-0 ስዋዚላንድ (ምድብ 12)

ኢኳቶርያል ጊኒ 0-1 ማሊ (ምድብ 3)

ሴራሊዮን 1-0 ጋቦን (ምድብ 9)

ሴንትራል አፍሪካ 1-0 ማዳጋስካር (ምድብ 2)

ሊቢያ 4-0 ሳኦ ቶሜ (ምድብ 6)

 

ማክሰኞ መጋቢት 20 ቀን 2008

ማላዊ ከ ጊኒ (ምድብ 12)

ኢትዮጵያ ከ አልጄርያ (ምድብ 10)

ሌሶቶ ከ ሲሸልስ (ምድብ 10)

ቶጎ ከ ቱኒዚያ (ምድብ 1)

ኒጀር ከ ሴኔጋል (ምድብ 11)

ሩዋንዳ ከ ሞሪሸስ (ምድብ 8)

ላይቤርያ ከ ጅቡቲ (ምድብ 1)

አንጎላ ከ ዲ.ሪ.ኮንጎ (ምድብ 2)

ጋምቢያ ከ ሞሪታንያ (ምድብ 13)

ደቡብ አፍሪካ ከ ካሜሩን (ምድብ 13)

ዩጋንዳ ከ ቡርኪና ፋሶ (ምድብ 4)

ግብፅ ከ ናይጄርያ (ምድብ 7)

ሞሮኮ ከ ኬፕ ቬርዴ (ምድብ 6)

ሱዳን ከ አይቮሪኮስት (ምድብ 9)

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *