የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዛሬ ውጤቶች እና የደረጃ ሰንጠረዥ

የዛሬ ጨዋታዎች ውጤቶች

አማራ ውሃ ስራ 2-1 ሰበታ ከተማ (ባህርዳር)
ባህርዳር ከተማ 1-3 ሱሉልታ ከተማ (ባህርዳር)
ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ 4-2 ቡራዩ ከተማ (አዲግራት)

ረቡዕ ሚያዝያ 12 ቀን 2008

09፡00 ወልድያ ከ አአ ፖሊስ (ወልድያ)

PicsArt_1461078513834

የቅዳሜ እና እሁድ ውጤቶች

ቅዳሜ ሚያዝያ 8 ቀን 2008

ድሬዳዋ ፖሊስ 0-0 ናሽናል ሴሜንት

እሁድ ሚያዝያ 9 ቀን 2008

አአ ዩኒቨርሲቲ 1-2 ሀላባ ከተማ
ኢትዮጵያ መድን 0-1 መቐለ ከተማ
አክሱም ከተማ 1-4 ፋሲል ከተማ
ወሎ ኮምቦልቻ 1-1 ኢትዮጵያ ውሃ ስፖርት
ነገሌ ቦረና 0-0 ሻሸመኔ ከተማ
ወራቤ ከተማ 2-1 ፌዴራል ፖሊስ
ጅማ ከተማ 3-0 ባቱ ከተማ
ደቡብ ፖሊስ 8-1 ጂንካ ከተማ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *