በጉዲፈቻ ወደ ጣልያን ያመሩ አትዮጵያውያን ታዳጊዎች በጣልያን ታላላቅ ክለቦች አካዳሚዎች ውስጥ በብዛት እየታዩ ነው፡፡ ትላንት በክፍል 1 የኤሲ ሚላን ታዳጊዎችን ያስተዋወቅነናችሁ ሲሆን ዛሬ ደግሞ በኢንተር ሚላን የሚገኙት ታዳጊዎችን እናስተዋውቃችኋለን፡፡
በኢንተር ሚላን 4 ኢትዮጵያውያን የሚገኙ ሲሆን ከ17 አመት በታች ቡድኑ አምበል መልካሙ ታውፈር በጣልያን ከፍተኛ ግምት ከተ ሰጣቸው ድንቅ አማካዮች አንዱ ነው፡፡ መልካሙ የቡድኑ አምበል ሲሆን የጣልያን ታዳጊ ቡድንን በአምበልነት መርቷል፡፡
ስም – መልካሙ ታውፈር
የትውልድ ቦታ – ቋራ
ትውልድ ዘመን – ፌብሩዋሪ 8 ቀን 1998
እድሜ – 17
የሚጫወትበት ቦታ – አማካይ
እርከን – የ17 አመት በታች (አሊይቪ ናዝ.)
ስም- ሰለሞን ማንግራኖቲ
የትውልድ ቦታ – ኮረም
የትውልድ ዘመን – ኤፕሪል 24 ቀን 2002
እድሜ – 12
የሚጫወትበት ቦታ – አማካይ
እርከን – ከ12 አመት በታች (ጂዮቫኒስሚ ሪጂናሊ)
ስም – ሰለሞን ማዞኒ
የትውልድ ቦታ – አታውልድሚትየንለንaneዲስ አበባ
የትውልድ ዘመን – ኦገስት 24 ቀን 2002
እድሜ – 12
የሚጫወትበት ቦታ – አማካይ
እርከን – እርከን – ከ12 አመት በታች (ጂዮቫኒስሚ ሪጂናሊ)
ስም – ዘሩ ዲ ኢሲዶሮ
የትውልድ ቦታ –
የትውልድ ዘመን – ኤፕሪል 4 ቀን 2002
እድሜ – 12
እርከን – ከ12 አመት በታች (ጂዮቫኒስሚ ሪጂናሊ)