የኮፓ ኮካ ኮላ ምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል

የኮፓ ኮካ ኮላ ከ15 አመት በታች ሀገር አቀፍ ውድድር ነገ በጅግጅጋ ከተማ ይጀመራል፡፡ በዛሬው እለትም የእጣ ማውጣት ስነ ስርአት ተካሂዷል፡፡

በጅግጅጋ ማኔጅመንት ኢንስቲትዩት በተካሄደው የእጣ ማውጣት ስነስርአት በሁሉም ጾታዎች በዚህ መልኩ ተደልድለዋል፡፡

ወንዶች

ምድብ ሀ
ኢትዮ ሶማሌ ፣ ጋምቤላ ፣ ደቡብ ፣ ኦሮሚያ

ምድብ ለ
አፋር ፣ ሐረሪ ፣ አማራ ፣ አአ

ምድብ ሐ
ትግራይ ፣ ቤኒሻንጉል ፣ ድሬዳዋ

የሴቶች
ምድብ ሀ
ድሬዳዋ ፣ አማራ ፣ ኢትዮ ሶማሌ ፣ ደቡብ

ምድብ ለ
አፋር ፣ ኦሮሚያ ፣ ጋምቤላ ፣ ሐረሪ

ምድብ ሐ
ትግራይ ፣ ቤኒሻንጉል ፣ አአ

የነገ ጨዋታዎች

በሴቶች
08:00 ድሬዳዋ ከ ደቡብ (መምህራን ኮሌጅ ሜዳ)
10:00 አማራ ከ ኢትዮ ሶማሌ (መምህራን ኮሌጅ ሜዳ)
በወንዶች
06፡00 ኢት ሶማሌ – ኦሮሚያ (ጅግጅጋ ስታድየም)
10:00 ጋምቤላ – ደቡብ (ጅግጅጋ ስታድየም)

*የመክፈቻ ስነስርአቱ አዲስ በተገነባውና የሰው ሰራሽ ሳር በተገጠመለት ጅግጅጋ ስታድየም ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከረፋድ 03:00 ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን 06፡00 ላይ ኢትዮ ሶማሌ ከ ኦሮሚያ በሚያደርጉት ጨዋታም በይፋ ውድድሩ ይከፈታል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *