የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ምድብ ሀ
እሁድ ታህሳስ 15 ቀን 2010
FT ፌዴራል ፖ. 0-1 ሰበታ ከተማ
50′ ዜናው ፈረደ
FT አአ ከተማ 0-1 ኢኮስኮ
69′ ብሩክ ሀዱሽ
FT አክሱም ከ. 0-0 ኢት. መድን
FT ለገጣፎ 0-0 አውስኮድ
FT ቡራዩ ከተማ 3-2 የካ
46′ ሚካኤል ደምሴ
60′ ሚልዮን ይስማየ
73′ ሚካኤል ደምሴ
80′ በኃይሉ ኃ/ማርያም
90′ ታምሩ ባልቻ
ሰኞ ታህሳስ 16 ቀን 2010
FT ነቀምት ከ.  1-1 ባህርዳር ከ.
67′ አላዛር ዝናቡ 15′ ሳላምላክ ተገኝ
ዓርብ የካቲት 23 ቀን 2010
FT ደሴ ከተማ  0-0 ሱሉልታ ከ.
ሀሙስ የካቲት 29 ቀን 2010
FT ወሎ ኮምቦ.
0-1 ሽረ እንዳ.
60′ ሸዊት ወልደዮሀንስ

ምድብ ለ
ቅዳሜ ታህሳስ 14 ቀን 2010
FT ደቡብ ፖሊስ 2-1 ጅማ አባ ቡና
31′ በኃይሉ ወገኔ
-በራስ ላይ
84′ ሒድር ሙስጠፋ (ፍ)
FT ዲላ ከተማ 2-0 ሀዲያ ሆሳዕና
7′ ምትኩ ማመጫ
72′ ምትኩ ማመጫ
እሁድ ታህሳስ 15 ቀን 2010
FT ነገሌ ከተማ 1-0 ድሬዳዋ ፖሊስ
-በራስ ላይ
FT ስልጤ ወራቤ 1-1 ናሽናል ሴሜንት
48′ ካሳ ከተማ 11′ ፈርዓን ሰዒድ
FT ካፋ ቡና 0-0 ሀላባ ከተማ
FT ቡታጅራ ከ. 0-0 ሻሸመኔ ከ.
FT መቂ ከተማ 2-1 ቤ/ማጂ ቡና
8′ መሐመድ ተማም
37′ በላይ ያደሳ
 76′ ዳዊት ታደሰ
FT ሀምበሪቾ 1-0 ወልቂጤ ከ.
86′ አላዛር አድማሱ  –

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *